ከ«ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
no edit summary
No edit summary
'''ፀሐፌፀሐፊ ትዕዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ''' ([[1893|፲፰፻፺፫]] ዓ/ም - [[1968|፲፺፻፷፰]] ዓ/ም) በ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] መንግሥት በተላለያዩ ጊዜያት የፅሕፈት፤ የእርሻ፤ የአገር ግዛት እና ገንዘብ ሚኒስቴር እንዲሁም የጠቅላይ ግዛት አስተዳዳሪ በመሆን አገልግለዋል። በሥነ ፅሁፍም መስክ ላይ የድርሰት መፅሐፍቶችን ያበረከቱ እንደዚሁም በትውልድ አገራቸው [[ቡልጋ]] ቤተ ክርስቲያን ያሠሩ ትልቅ ሁለ ገብ ሰው ነበሩ። ወደፊት የንጉሠ ነገሥቱን መንግሥት የሚደመድመው የስድሳ ስድስቱ [[አብዮት]] በተፋፋመበት ወቅት፣ እኚህ ሰው ለሕክምና ወደ [[ሎንዶን]] መጥተው ሲታከሙ ቆይተው [[ሐምሌ 20|ሐምሌ ፳]] ቀን [[1968|፲፺፻፷፰]] ዓ/ም እዚያው አርፈው ኬንሳል ግሪን (እንግሊዝኛ፦ Kensal Green Cemetery) በሚባል የመቃብር ሥፍራ ተቀበሩ። <ref> http://en.wikipedia.org/wiki/Wolde_Giyorgis_Wolde_Yohannes</ref>
==የወጣትነት ዘመናት==
<references/>
 
=ዋቤዋቢ ምንጮች=
 
* ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ፣ አንደኛ መጽሐፍ፣ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ (፲፱፻፳፱) ዓ/ም
6,498

edits

Navigation menu