ከ«ሐምሌ ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
«ሐምሌ 7» ወደ «ሐምሌ ፯» አዛወረ
(No difference)

እትም በ03:42, 21 ሴፕቴምበር 2010

ሐምሌ ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፱ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፰ ቀናት ይቀራሉ።

አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

፲፯፻፹፩ ዓ/ም የፓሪስ ኗሪዎች በከተማቸው የሚገኘውን የባስቲይ (Bastille ) ጥንታዊ ምሽግና ወህኒ ቤት በማጥቃት ሰባት እስረኞችን ነጻ አወጡ። ይኼም የፈረንሳይ አብዮት የፈነዳበት ዕለት በየዓመቱ ይከበራል።

፲፱፻፶ ዓ/ም በኢራቅ የጦር መኮንኖች የዳግማዊ ንጉሥ ፋይሳልን መንግሥት ገለበጡ።

፲፱፻፷፩ ዓ/ም የዩናይተድ ስቴትስ መንግሥት የ $500, $1,000, $5,000 እና $10,000 ሰርዞ ከአገልግሎት ውጭ አደረጋቸው።

ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች