ከ«ኃይል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥNo edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 3፦ | መስመር፡ 3፦ | ||
'''ኃይል''' የተለያዩ ትርጉሞች አሉት። በጠቅላላው «ለውጥ የማስካሂድ ማንኛውም ችሎታ» ማለት ነው። |
'''ኃይል''' የተለያዩ ትርጉሞች አሉት። በጠቅላላው «ለውጥ የማስካሂድ ማንኛውም ችሎታ» ማለት ነው። |
||
*በ[[ፊዚክስ]] |
*በ[[ፊዚክስ]]፦ [[ሃይል (ፊዚክስ)]] ማለት በተወሰነ [[ግዜ]] ምን ያህል [[ሥራ]] እንደሚፈጸም (ምን ያህል [[ጉልበት]] ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። የዚህ ኅይል መስፈርያ [[ዋት]] ይባላል። |
||
**የመብራት ኃይል ወይም [[ኤሌክትሪክ]] - ይህ አይነት ኃይል ከ[[ኃይል ማመንጫ ጣቢያ]] የሚፈጠር ነው። |
**የመብራት ኃይል ወይም [[ኤሌክትሪክ]] - ይህ አይነት ኃይል ከ[[ኃይል ማመንጫ ጣቢያ]] የሚፈጠር ነው። |
||
*በ[[ሰው ልጅ ጥናት]]፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ ያለው ተጽዕኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው። |
*በ[[ሰው ልጅ ጥናት]]፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ ያለው ተጽዕኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው። |
እትም በ11:54, 4 ኦክቶበር 2010
ኃይል የተለያዩ ትርጉሞች አሉት። በጠቅላላው «ለውጥ የማስካሂድ ማንኛውም ችሎታ» ማለት ነው።
- በፊዚክስ፦ ሃይል (ፊዚክስ) ማለት በተወሰነ ግዜ ምን ያህል ሥራ እንደሚፈጸም (ምን ያህል ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። የዚህ ኅይል መስፈርያ ዋት ይባላል።
- የመብራት ኃይል ወይም ኤሌክትሪክ - ይህ አይነት ኃይል ከኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚፈጠር ነው።
- በሰው ልጅ ጥናት፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ ያለው ተጽዕኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው።
- በፖለቲከ ረገድ፣ ኃይል ማለት አንድ ሀገር ሌላውን የሚያስገድድበት ጉልበት ነው። ይህ አይነት ኃይል ከሠራዊቱ ወይም ከሀብቱ ብዛት የሚወጣ ሊሆን ይችላል።
- በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእግዚአብሔር ኃይል ወይም ሥልጣን በብዛት ይጠቀሣል። ለምሳሌ መክብብ 8፡8፣ 1 ሳም. 2፡4፣ መዝሙር 61፡11።