ከ«ፀጉር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «200 ጊዜ ተልቆ የተነሳ የሰው ልጅ ፀጉር|thumbnail|350px|right '''ፀጉር''' በፕሮቲን የበለ...»
(No difference)

እትም በ12:51, 6 ኦክቶበር 2010

200 ጊዜ ተልቆ የተነሳ የሰው ልጅ ፀጉር

ፀጉር በፕሮቲን የበለጸገ follicles ከተባለ የሰውነት ክፍል ማደግ የሚጀምር አካል ነው። ይህ አካል በተለይም ከራቲን (keratin) ከተባለው የፕሮቲን አይነት የተገነባ ነው። በአብዛሃኛው ጊዜ ፀጉር የአጥቢ እነስሳቶች መለያ ቢሆንም በአንዳንድ ነፍሳት ላይ ይታያል ይህ ግን በሳይንስ ፀጉር አይባልም።