ከ«የዓለም የህዝብ ብዛት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ ሎሌ መጨመር: mg:Isam-ponina |
ጥ Robot: Replacing category ሳይንስ with የሰው ልጅ ጥናት |
||
መስመር፡ 5፦ | መስመር፡ 5፦ | ||
{{መዋቅር}} |
{{መዋቅር}} |
||
[[መደብ: |
[[መደብ:የሰው ልጅ ጥናት]] |
||
[[ar:تعداد السكان في العالم]] |
[[ar:تعداد السكان في العالم]] |
እትም በ21:35, 31 ዲሴምበር 2010
የዓለም የህዝብ ብዛት በመሬታችን ላይ ያለውን የሰው ልጆች ቁጥር ይተምናል። በ2006 እ.ኤ.አ. መጀመሪያ ላይ 6.5 ቢሊዮን እንደደረሰ ይገመታል። ከነዚህ ትምናዎች በመነሳት የዓለም ሕዝብ ከ20ኛው ክፍለ ዘመን በፊት ታይቶ በማይታውቅ ፍጥነት ማደጉን እንደቀጠለ ይታያል። በአንዳንድ ግምቶች፣ እስከ አንድ ቢሊዮን ያህል እድሜያቸው ከአስራ አምስት እስክ ሃያ አራት የሚሆን ወጣቶች እንደሚገኙ ይታመናል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |