ከ«ሰርጌይ ብሪን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
ጥ «ሰርጂ ብሪን» ወደ «ሰርጌይ ብሪን» አዛወረ |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
[[ስዕል:Sergey Brin cropped.jpg|thumb|right| |
[[ስዕል:Sergey Brin cropped.jpg|thumb|right|ሰርጌይ ብሪን]] |
||
''' |
'''ሰርጌይ ሚካይሎቪች ብሪን''' ([[እንግሊዘኛ]]: '''Sergey Mikhailovich Brin'''፤ ሩስኛ: '''Сергей (/ሰርገይ/) Михайлович Брин''') (ኦገስት 21, [[1973 እ.ኤ.አ.]] ተወለደ) ሩሲያዊ-አሜሪካዊ ሲሆን [[ጉግል]]ን በመፍጠሩ ይታወቃል። |
||
በ[[ሩሲያ]] የተወለደ ሲሆን፥ ብሪን ከ[[ላሪ ፔጅ]] ጋር ጉግልን ከመጀመሩ በፊት [[ኮምፒዩተር ሳይንስ]]ና [[ሒሳብ]] አጥንቷል። ብሪን ባሁኑ ጊዜ የጉግል ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት በመሆኑ ወደ 14.1 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት ገንዘብ አለው። ይህም ከዓለም 26ኛ እና ከአሜሪካ 12ኛው ሀብታም ሰው ያደርገዋል። |
በ[[ሩሲያ]] የተወለደ ሲሆን፥ ብሪን ከ[[ላሪ ፔጅ]] ጋር ጉግልን ከመጀመሩ በፊት [[ኮምፒዩተር ሳይንስ]]ና [[ሒሳብ]] አጥንቷል። ብሪን ባሁኑ ጊዜ የጉግል ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት በመሆኑ ወደ 14.1 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት ገንዘብ አለው። ይህም ከዓለም 26ኛ እና ከአሜሪካ 12ኛው ሀብታም ሰው ያደርገዋል። |
||
== የመጀመሪያ ዓመታት == |
== የመጀመሪያ ዓመታት == |
||
ሰርጌይ በ[[ሞስኮ]]፣ [[ሩሲያ]] ለየ[[ይሁዳ]] ቤተሰብ ተወለደ። 6 ዓመቱ ሲሆን ሰርጌይና ቤተሰቡ ወደ [[አሜሪካ]] መጡ። አባቱ ሚካኤል በ[[ሜሪላንድ ዩኒቨርስቲ]] [[ማቲማቲሻን]] ሆኖ እስክ ዛሬ ድረስ ያስተምራል። የስርጂ እናት ዩጂኒያ ብሪን ማቲማቲሻንና ሲቭል ኢንጅነር ሆና ለ[[ናሳ]] ትሰራለች። ሳሙኤል የሚባል ታናሽ ወንድምም አለው። |
|||
ሰርጌይ በ[[ኮምፒዩተር]] ዕድገት ጊዜ በማደጉ የኮምፒዩተር ፍላጎቱ ከልጅነቱ ነው የጀመረው። መጀመሪያው ያገኘው ኮምፒዩተር አንድ [[ኮሞዶር 64]] ሲሆን ይህንንም ከአባቱ ዘጠነኛው ልደት በዓሉ ላይ ነው ያገኘው። በሒሳብና ኮምፒዩተር ያለውን ተስዕጦም ገና ትንሸ እያለ ነው ያሳየው። |
|||
== ትምህርት == |
== ትምህርት == |
||
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በ[[ፔንት ብራንች ሞንቴሶሪ ትምህርት ቤት]] የወሰደ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በ[[ኤላኖር ሩዝቬልት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት|ኤላኖር ሩዝቬልት]] ትምህርት ቤት አጠናቋል። ቤተስቡም የሒሳብ ዕውቀቱንና ሩሲያኛው በማዳበር ረድተውቷል። በሴፕቴምብር [[1990 እ.ኤ.አ.]]፣ |
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በ[[ፔንት ብራንች ሞንቴሶሪ ትምህርት ቤት]] የወሰደ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በ[[ኤላኖር ሩዝቬልት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት|ኤላኖር ሩዝቬልት]] ትምህርት ቤት አጠናቋል። ቤተስቡም የሒሳብ ዕውቀቱንና ሩሲያኛው በማዳበር ረድተውቷል። በሴፕቴምብር [[1990 እ.ኤ.አ.]]፣ ሰርጌይ ሒሳብና ኮምፒዩተር ሳይንስ ለማጥናት [[ሜሪላንድ ዩኒቨርስቲ፣ ኮሌጅ ፓርክ]] ገባ። በሜይ [[1993 እ.ኤ.አ.]] የባችለር ሳይንስ ካማግኘቱ በኅላ በ[[ስኮላርሺፕ]] ኮምፒዩተር ሳይንስን ለማጥናት ወደ [[ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ]] ሄደ። ከዛም ከታሰበው ጊዜ በፊት በኦገስት [[1995 እ.ኤ.አ.]] የማስተርስ ዲግሪውን ተቀበለ። ባሁኑ ጊዜ ግን የፒ.ኤች.ዲ. ጥናቱን ላልተወስነ ጊዜ አቋርጦ ጉግል ውስጥ እየሰራ ይገኛል። |
||
[[መደብ:ሩስያ]] |
[[መደብ:ሩስያ]] |
እትም በ18:35, 8 ጃንዩዌሪ 2011
ሰርጌይ ሚካይሎቪች ብሪን (እንግሊዘኛ: Sergey Mikhailovich Brin፤ ሩስኛ: Сергей (/ሰርገይ/) Михайлович Брин) (ኦገስት 21, 1973 እ.ኤ.አ. ተወለደ) ሩሲያዊ-አሜሪካዊ ሲሆን ጉግልን በመፍጠሩ ይታወቃል።
በሩሲያ የተወለደ ሲሆን፥ ብሪን ከላሪ ፔጅ ጋር ጉግልን ከመጀመሩ በፊት ኮምፒዩተር ሳይንስና ሒሳብ አጥንቷል። ብሪን ባሁኑ ጊዜ የጉግል ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት በመሆኑ ወደ 14.1 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት ገንዘብ አለው። ይህም ከዓለም 26ኛ እና ከአሜሪካ 12ኛው ሀብታም ሰው ያደርገዋል።
የመጀመሪያ ዓመታት
ሰርጌይ በሞስኮ፣ ሩሲያ ለየይሁዳ ቤተሰብ ተወለደ። 6 ዓመቱ ሲሆን ሰርጌይና ቤተሰቡ ወደ አሜሪካ መጡ። አባቱ ሚካኤል በሜሪላንድ ዩኒቨርስቲ ማቲማቲሻን ሆኖ እስክ ዛሬ ድረስ ያስተምራል። የስርጂ እናት ዩጂኒያ ብሪን ማቲማቲሻንና ሲቭል ኢንጅነር ሆና ለናሳ ትሰራለች። ሳሙኤል የሚባል ታናሽ ወንድምም አለው።
ሰርጌይ በኮምፒዩተር ዕድገት ጊዜ በማደጉ የኮምፒዩተር ፍላጎቱ ከልጅነቱ ነው የጀመረው። መጀመሪያው ያገኘው ኮምፒዩተር አንድ ኮሞዶር 64 ሲሆን ይህንንም ከአባቱ ዘጠነኛው ልደት በዓሉ ላይ ነው ያገኘው። በሒሳብና ኮምፒዩተር ያለውን ተስዕጦም ገና ትንሸ እያለ ነው ያሳየው።
ትምህርት
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በፔንት ብራንች ሞንቴሶሪ ትምህርት ቤት የወሰደ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በኤላኖር ሩዝቬልት ትምህርት ቤት አጠናቋል። ቤተስቡም የሒሳብ ዕውቀቱንና ሩሲያኛው በማዳበር ረድተውቷል። በሴፕቴምብር 1990 እ.ኤ.አ.፣ ሰርጌይ ሒሳብና ኮምፒዩተር ሳይንስ ለማጥናት ሜሪላንድ ዩኒቨርስቲ፣ ኮሌጅ ፓርክ ገባ። በሜይ 1993 እ.ኤ.አ. የባችለር ሳይንስ ካማግኘቱ በኅላ በስኮላርሺፕ ኮምፒዩተር ሳይንስን ለማጥናት ወደ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ሄደ። ከዛም ከታሰበው ጊዜ በፊት በኦገስት 1995 እ.ኤ.አ. የማስተርስ ዲግሪውን ተቀበለ። ባሁኑ ጊዜ ግን የፒ.ኤች.ዲ. ጥናቱን ላልተወስነ ጊዜ አቋርጦ ጉግል ውስጥ እየሰራ ይገኛል።