ከ«ሐምሌ ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
«ሐምሌ 7» ወደ «ሐምሌ ፯» አዛወረ
መስመር፡ 2፦ መስመር፡ 2፦


==አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
==አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
*[[1260|፲፪፻፷ ]] ዓ/ም - [[ይኩኖ አምላክ|አጼ ይኩኖ አምላክ]] በ[[አቡነ ተክለ ኃይማኖት|አቡነ ተክለ ሃይማኖት]] እጅ ተቀብተው ዘውድ ጭነው ነገሡ።


[[1781|፲፯፻፹፩]] ዓ/ም የ[[ፓሪስ]] ኗሪዎች በከተማቸው የሚገኘውን የ[[ባስቲይ]] (Bastille ) ጥንታዊ ምሽግና ወህኒ ቤት በማጥቃት ሰባት እስረኞችን ነጻ አወጡ። ይኼም የ[[ፈረንሳይ]] አብዮት የፈነዳበት ዕለት በየዓመቱ ይከበራል።
*[[1781|፲፯፻፹፩]] ዓ/ም የ[[ፓሪስ]] ኗሪዎች በከተማቸው የሚገኘውን የ[[ባስቲይ]] (Bastille ) ጥንታዊ ምሽግና ወህኒ ቤት በማጥቃት ሰባት እስረኞችን ነጻ አወጡ። ይኼም የ[[ፈረንሳይ]] አብዮት የፈነዳበት ዕለት በየዓመቱ ይከበራል።


[[1950|፲፱፻፶]] ዓ/ም በ[[ኢራቅ]] የጦር መኮንኖች የዳግማዊ ንጉሥ ፋይሳልን መንግሥት ገለበጡ።
*[[1950|፲፱፻፶]] ዓ/ም በ[[ኢራቅ]] የጦር መኮንኖች የዳግማዊ ንጉሥ ፋይሳልን መንግሥት ገለበጡ።


[[1961|፲፱፻፷፩]] ዓ/ም የ[[አሜሪካ|ዩናይተድ ስቴትስ]] መንግሥት የ $500, $1,000, $5,000 እና $10,000
*[[1961|፲፱፻፷፩]] ዓ/ም የ[[አሜሪካ|ዩናይተድ ስቴትስ]] መንግሥት የ $500, $1,000, $5,000 እና $10,000 ሰርዞ ከአገልግሎት ውጭ አደረጋቸው።
ሰርዞ ከአገልግሎት ውጭ አደረጋቸው።


==ልደት==
==ልደት==

እትም በ17:04, 21 ጃንዩዌሪ 2011

ሐምሌ ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፱ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፰ ቀናት ይቀራሉ።

አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፯፻፹፩ ዓ/ም የፓሪስ ኗሪዎች በከተማቸው የሚገኘውን የባስቲይ (Bastille ) ጥንታዊ ምሽግና ወህኒ ቤት በማጥቃት ሰባት እስረኞችን ነጻ አወጡ። ይኼም የፈረንሳይ አብዮት የፈነዳበት ዕለት በየዓመቱ ይከበራል።
  • ፲፱፻፶ ዓ/ም በኢራቅ የጦር መኮንኖች የዳግማዊ ንጉሥ ፋይሳልን መንግሥት ገለበጡ።

ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች