ከ«ሐምሌ ፬» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
«ሐምሌ 4» ወደ «ሐምሌ ፬» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[1909|፲፱፻፱]] ዓ/ም - በ[[ንግሥት ዘውዲቱ]] እና በአልጋ ወራሽ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ|ራስ ተፈሪ]] ትዕዛዝ መሠረት በራስ ደምሴ የተመራ ሠራዊት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢተወደድ ኃይለ ጊዮርጊስን በ እግር ሰንሰለት ታሥረው ንብረታቸው ሁሉ ተወረሰ።
[[1917|፲፱፻፲፯]] ዓ.ም - በመቅደላ ጦርነት በእንግሊዞች ተወስዶ የነበረው የ[[ዓፄ ቴዎድሮስ]] ዘውድ በዛሬው ዕለት ለ[[ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ|ግርማዊት ንግሥት ዘውዲቱ]] ተመለሰ።

[[1917|፲፱፻፲፯]] ዓ.ም - በመቅደላ ጦርነት በእንግሊዞች ከተወሰዱት ሁለት የ[[ዓፄ ቴዎድሮስ]] ዘውዶች አንደኛው የብር ዘውድ በዛሬው ዕለት ለ[[ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ|ግርማዊት ንግሥት ዘውዲቱ]] ተመለሰ። ከወርቅ የተሠራው ዘውድ አሁንም [[እንግሊዝ]] አገር ይገኛል።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ04:45, 7 ፌብሩዌሪ 2011

፲፱፻፱ ዓ/ም - በንግሥት ዘውዲቱ እና በአልጋ ወራሽ ራስ ተፈሪ ትዕዛዝ መሠረት በራስ ደምሴ የተመራ ሠራዊት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢተወደድ ኃይለ ጊዮርጊስን በ እግር ሰንሰለት ታሥረው ንብረታቸው ሁሉ ተወረሰ።

፲፱፻፲፯ ዓ.ም - በመቅደላ ጦርነት በእንግሊዞች ከተወሰዱት ሁለት የዓፄ ቴዎድሮስ ዘውዶች አንደኛው የብር ዘውድ በዛሬው ዕለት ለግርማዊት ንግሥት ዘውዲቱ ተመለሰ። ከወርቅ የተሠራው ዘውድ አሁንም እንግሊዝ አገር ይገኛል።