ከ«ሚያዝያ ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
2,099 bytes added ፣ ከ9 ዓመታት በፊት
no edit summary
'''ሚያዝያ ፴''' ቀን [[በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፪፻፵ ኛው ዕለትና የወርኅ [[ፀደይ]](በልግ)፴፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፻፳፮ ቀናት ሲቀሩ ነ[[ዘመነ ዮሐንስ]]፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና [[ዘመን ማርቆስ]] ደግሞ ፻፳፭ ቀናት ይቀራሉ።
'''ሚያዝያ 30 ቀን''':...
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1890|፲፰፻፺]] ዓ/ም - በ[[ጣልያ]] አበጋዙ [[ባቫ-በካሪስ]] ብዙ መቶ ሰልፈኞች በመድፍ ገደላቸው።
 
*[[1925|፲፱፻፳፭]] ዓ/ም - የ[[ሕንድ]] አባት በሚል ቅጽል ስም የሚታወቀው [[ሞሃንድራስ ካራምቻንድ ጋንዲ]]በአገሩ የ[[እንግሊዝ]]ን አስተዳደር በመቃወም የሃያ አንድ ቀን የ'ረሀብ አድማ' ጀመረ።
 
*[[1937|፲፱፻፴፯]] ዓ/ም - በ[[አውሮፓ]] የ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]]ን ማክተም ምክንያት በማድረግ 'ሴቲፍ' በተባለች የ[[አልጄሪያ]] ከተማ በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ፻፫ አውሮፓውያን በመሞታቸው፣ የገዢው የ[[ፈረንሳይ]] መንግሥት ፖሊሶች እና ወታደሮች ባካሄዱት ጨካኝ በቀላ እስከ ስድስት ሺ አልጄሪያውያን ተጨፍጭፈዋል። የዚህ አረመኔያዊ ድርጊት ሳቢያ በመላው የሰሜን [[አፍሪቃ]] የፈረንሳይን ቅኝ ገዢነት ማክተሚያ አብሳሪ እንደሆነ ታሪካውያን ይዘግባሉ።
 
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ/ም - በ[[ሩሲያ]]ኖች የተገነባው የ[[አሰብ]] የነዳጅ ማጣሪያ ማዕከል የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ
 
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] [[ንጉሠ ነገሥት]] መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ዶክቶር ምናሴ ኃይሌ እራሳቸውን ከሥልጣናቸው አወገዱ፡፤
 
==ልደቶች==
 
*[[1947|፲፱፻፵፯]] ዓ/ም - አቶ [[መለስ ዜናዊ|ለገሰ ዜናዊ]] አስረስ፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር [[አድዋ]] ላይ ተወለዱ
*[[1591]] - [[ኦሊቨር ክሮምዌል]]
 
=ዋቢ ምንጮች=
 
*{{en}} P.R.O., FCO 371/190144 Ethiopia: Annual Review for 1965
 
*{{en}} P.R.O., FCO 371/1829 Ethiopia: Annual Review for 1974
 
*{{en}} http://en.wikipedia.org/wiki/May_8
*[[1947|፲፱፻፵፯]] ዓ/ም - አቶ [[መለስ ዜናዊ]] አስረስ፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር
 
{{መዋቅር}}
3,107

edits

Navigation menu