ከ«ሚያዝያ ፲፰» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
«ሚያዝያ 18» ወደ «ሚያዝያ ፲፰» አዛወረ
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ሚያዝያ ፲፰'''፣ በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፪፻፳፰ኛው ዕለት ሲሆን፤ የ[[ፀደይ]] (በልግ)ወቅት ፳፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፻፴፰ ዕለታት ሲቀሩ በ[[ዘመነ ዮሐንስ]]፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና [[ዘመነ ማርቆስ]] ደግሞ ፻፴፯ ቀናት ይቀራሉ።
'''ሚያዝያ 18 ቀን''':



==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==


*[[1956|፲፱፻፶፮]] ዓ/ም - በምሥራቅ [[አፍሪቃ]] የሚገኙት ታንጋኒካ እና የዛንዚባር ደሴት ተዋሕደው አንድ አገር መሠረቱ። ይሄም የተዋሕዶ አገር ከሁለቱም ስም በተውጣጣው አዲሱ ስም [[ታንዛኒያ]] ተብሎ ተሰየመ።
*[[1890]] - የ[[አሜሪካ]] ምክር ቤት ከ[[መይን]] መፈንዳት የተነሣ ጦርነት ከ[[ሚያዝያ 14]] ጀምሮ እንደ ነበር በ[[እስጳንያ]] ላይ አዋጃ።

*[[1956]] -[[ታንዛኒያ]] ከ[[እንግሊዝ]] ነጻነቱን አገኘ።
*[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ/ም - የ[[ኡዝቤኪስታን]] ርዕሰ ከተማ [[ታሽኬንት]] በትልቅ [[የመሬት እንቅጥቅጥ]] ክስተት ስትወድም ሰብ ስምንት ሺ መኖሪያ ቤቶች በመጥፋታቸው ከሦስት መቶ ሺ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎቿ መኖሪያ ቢስ ሆነዋል።

*[[1965|፲፱፻፷፭]] ዓ/ም - በሼክ ሞሀመድ ማህሙድ ኤል ሳዋ የተመራ የ[[ሳዑዲ አረቢያ]] ልዑካን ቡድን ለአጭር ጉብኝት [[አዲስ አበባ]] ገባ።

*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - ከ[[ደርግ]] በተላለፈ ትእዛዝ መሠረት፣ የፖሊስ አለቆች፤ የቀድሞ ሚኒስትሮችና ባለ ሥልጣናት ታሠሩ።

*[[1978|፲፱፻፸፰]] ዓ/ም - በ[[ሶቪዬት ሕብረት]] ውስጥ የቸርኖቢል የኑክሊዬር መብራት ኃይል ማምረቻ ክፉ አደጋ ተከሰተ። የዚህን አደጋ ክስተት የ[[ስካንዲናቪያ]] አገሮች ይፋ እስካደረጉት ድረስ የሶቪዬት ሕብረት ባለ ሥልጣናት ደፋፍነውት ነበር።


==ልደት==

=ዕለተ ሞት=


=ዋቢ ምንጮች=
*http://en.wikipedia.org/wiki/Tanzania
*http://en.wikipedia.org/wiki/Tashkent
*{{en}} P.R.O., FCO 371/1660 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
*{{en}} P.R.O., FCO 371/1829 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974



[[Category:ዕለታት]]
[[መደብ:ዕለታት]]
{{ወራት}}

በ15:07, 16 ኤፕሪል 2011 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ሚያዝያ ፲፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፰ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፴፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፴፯ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - በምሥራቅ አፍሪቃ የሚገኙት ታንጋኒካ እና የዛንዚባር ደሴት ተዋሕደው አንድ አገር መሠረቱ። ይሄም የተዋሕዶ አገር ከሁለቱም ስም በተውጣጣው አዲሱ ስም ታንዛኒያ ተብሎ ተሰየመ።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - ከደርግ በተላለፈ ትእዛዝ መሠረት፣ የፖሊስ አለቆች፤ የቀድሞ ሚኒስትሮችና ባለ ሥልጣናት ታሠሩ።
  • ፲፱፻፸፰ ዓ/ም - በሶቪዬት ሕብረት ውስጥ የቸርኖቢል የኑክሊዬር መብራት ኃይል ማምረቻ ክፉ አደጋ ተከሰተ። የዚህን አደጋ ክስተት የስካንዲናቪያ አገሮች ይፋ እስካደረጉት ድረስ የሶቪዬት ሕብረት ባለ ሥልጣናት ደፋፍነውት ነበር።


ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ