ከ«ሚያዝያ ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦ መስመር፡ 2፦


==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==

*[[1874|፲፰፻፸፬]] ዓ/ም - እምባቦ በሚባል ሥፍራ የ[[ሸዋ]]ው [[ዳግማዊ ምኒልክ|ንጉሥ ምኒልክ]] ሠራዊት እና የ[[ጎጃም]] [[ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት]] ሠራዊት ውጊያ ገጥሞ ድሉ የንጉሥ ምኒልክ ሲሆን፣ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ተማረኩ።


*[[1890|፲፰፻፺]] ዓ/ም - በ[[ጣልያ]] አበጋዙ [[ባቫ-በካሪስ]] ብዙ መቶ ሰልፈኞች በመድፍ ገደላቸው።
*[[1890|፲፰፻፺]] ዓ/ም - በ[[ጣልያ]] አበጋዙ [[ባቫ-በካሪስ]] ብዙ መቶ ሰልፈኞች በመድፍ ገደላቸው።
መስመር፡ 18፦ መስመር፡ 20፦


=ዋቢ ምንጮች=
=ዋቢ ምንጮች=
* [[መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ]]፣ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ ([[1951|፲፱፻፶፩]] ዓ/ም)


*{{en}} P.R.O., FCO 371/190144 Ethiopia: Annual Review for 1965
*{{en}} P.R.O., FCO 371/190144 Ethiopia: Annual Review for 1965
መስመር፡ 25፦ መስመር፡ 28፦
*{{en}} http://en.wikipedia.org/wiki/May_8
*{{en}} http://en.wikipedia.org/wiki/May_8



{{መዋቅር}}
[[Category:ዕለታት]]
[[Category:ዕለታት]]
{{ወራት}}
{{ወራት}}

እትም በ22:33, 16 ኤፕሪል 2011

ሚያዝያ ፴ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵ ኛው ዕለትና የወርኅ ፀደይ(በልግ)፴፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፻፳፮ ቀናት ሲቀሩ ነዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመን ማርቆስ ደግሞ ፻፳፭ ቀናት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፴፯ ዓ/ም - በአውሮፓሁለተኛው የዓለም ጦርነትን ማክተም ምክንያት በማድረግ 'ሴቲፍ' በተባለች የአልጄሪያ ከተማ በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ፻፫ አውሮፓውያን በመሞታቸው፣ የገዢው የፈረንሳይ መንግሥት ፖሊሶች እና ወታደሮች ባካሄዱት ጨካኝ በቀላ እስከ ስድስት ሺ አልጄሪያውያን ተጨፍጭፈዋል። የዚህ አረመኔያዊ ድርጊት ሳቢያ በመላው የሰሜን አፍሪቃ የፈረንሳይን ቅኝ ገዢነት ማክተሚያ አብሳሪ እንደሆነ ታሪካውያን ይዘግባሉ።

ልደቶች

ዋቢ ምንጮች

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/190144 Ethiopia: Annual Review for 1965
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 Ethiopia: Annual Review for 1974


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ