ከ«ባሕር-ዳር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: sr:Бахир Дар
r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: it:Bahar Dar
መስመር፡ 19፦ መስመር፡ 19፦
[[hr:Bahir Dar]]
[[hr:Bahir Dar]]
[[hu:Bahir Dar]]
[[hu:Bahir Dar]]
[[it:Bahir Dar]]
[[it:Bahar Dar]]
[[ka:ბაჰრ-დარი]]
[[ka:ბაჰრ-დარი]]
[[la:Bahir Dar]]
[[la:Bahir Dar]]

እትም በ23:37, 27 ሜይ 2011

ባሕር-ዳር በሰሜን-ምዕራብ ኢትዮጵያ የምትገኝ ከተማ ስትሆን የአማራ ክልል ዋና ከተማ ናት። ከተማዋ በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሓገር ውስጥ ከጣና ሐይቅ ደቡባዊ ጫፍ ላይ ተቀምጣ ስትገኝ ባህር ዳር እንደ መቀሌደሴ የወረዳ ደረጃ ያላት ስፔሻል ዞን ናት። በማዕከላዊ ስታትስቲክ ትመና የ167,261 ህዝብ ከነሱም መሃከል የ86,355 ወንዶችና የ80,906 ሴቶች መኖሪያ ከተማ ናት። 1700 ሜትር ከባሕር ወለል በላይ ትገኛለች።

ባሕር-ዳር ከአዲስ አበባ 565 ኪ.ሜ ወደ ሰሜን-ሰሜን ምዕራብ ትገኛለች። ባህር ዳር ከጢስ አባይ በ30 ኪሎመተር ስለምትርቅ ለጎብኚዎች አመቺ ቦታ ላይ ናት። ባህር ዳር የአንድ የአስፋልት ንጣፍ ያለው ኤርፖርት የሰፊ ገበያና የተለያዩ የመዝናኛ ቦታዎች እና ታሪካዊ እና ጥንታዊ ግዳማት መግኛ ቦታ ናት።