ከ«ወሓካ ዴ ዋሬዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: nah:Huāxyacac Juárez (nci), nn:Byen Oaxaca
ሎሌ ማስተካከል: nah:Huāxyacac Juárez; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ወሓከ ዴ ዋሬዝ''' ([[እስፓንኛ]]፦ '''Oaxaca de Juárez''') የ[[ሜክሲኮ]] ከተማ ነው። '''ኋሽያካክ''' ተብሎ የተመሠረተው በ[[1432]] ዓ.ም. በ[[አዝቴክ]] ([[መሺካ]]) ኗሪዎች ነበር። በ[[1514]] ዓ.ም. ስፓኒሾች ደርሰው '''ጓሓካ''' አሉት፣ በ[[1521]] ዓ.ም. ግን ስሙ '''አንቴኬራ''' ሆነ። በ[[1813]] ዓ.ም. ሜክሲኮ ከ[[እስፓንያ]] ነጻነቱን እንዳገኘው እንደገና «ወሓካ» ተባለ። በ[[1864]] ዓ.ም. የከተማው ኗሪ [[ቤኒቶ ዋሬዝ]]ን ለማክበር '''ዴ ዋሬዝ''' ወደ ስያሜው ተጨመረ።

[[ስዕል:Santo Domingo de Guzman Convent.JPG|thumb|210px|የወሓካ መሓል]]
[[ስዕል:Santo Domingo de Guzman Convent.JPG|thumb|210px|የወሓካ መሓል]]

መስመር፡ 28፦ መስመር፡ 28፦
[[lt:Oachaka]]
[[lt:Oachaka]]
[[ms:Oaxaca de Juárez]]
[[ms:Oaxaca de Juárez]]
[[nah:Huāxyacac Juárez (nci)]]
[[nah:Huāxyacac Juárez]]
[[nl:Oaxaca (stad)]]
[[nl:Oaxaca (stad)]]
[[nn:Byen Oaxaca]]
[[nn:Byen Oaxaca]]

እትም በ12:09, 5 ጁን 2011

ወሓከ ዴ ዋሬዝ (እስፓንኛOaxaca de Juárez) የሜክሲኮ ከተማ ነው። ኋሽያካክ ተብሎ የተመሠረተው በ1432 ዓ.ም. በአዝቴክ (መሺካ) ኗሪዎች ነበር። በ1514 ዓ.ም. ስፓኒሾች ደርሰው ጓሓካ አሉት፣ በ1521 ዓ.ም. ግን ስሙ አንቴኬራ ሆነ። በ1813 ዓ.ም. ሜክሲኮ ከእስፓንያ ነጻነቱን እንዳገኘው እንደገና «ወሓካ» ተባለ። በ1864 ዓ.ም. የከተማው ኗሪ ቤኒቶ ዋሬዝን ለማክበር ዴ ዋሬዝ ወደ ስያሜው ተጨመረ።

የወሓካ መሓል

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,801,962 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 93,952 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 18°39′ ሰሜን ኬክሮስ እና 93°52′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።