ከ«ሮበርት ሁክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «የሁክ ስዕላዊ ምስል|thumbnail|275px|right '''ሮበርት ሑክ''' (ከ18፣ ጁላይ 1635 እስከ 3...»
 
No edit summary
መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦
{{መዋቅር-ሰዎች}}
{{መዋቅር-ሰዎች}}


[[መደብ:ሰዎች]]
[[መደብ:የእንግሊዝ ሰዎች]]
[[መደብ:ሥነ ሕይወት]]
[[መደብ:ሥነ ሕይወት]]



እትም በ11:38, 2 ጁላይ 2011

የሁክ ስዕላዊ ምስል

ሮበርት ሑክ (ከ18፣ ጁላይ 1635 እስከ 3፣ ማርች 1703 የኖረ) እንግሊዛዊ ተመራማሪ ነበር። ሁክ ባደረጋቸው ሙከራዎችም ሆነ ሃሳባዊ መላምቶች ለሳይንስ በተለይም ለሥነ ሕይወት ጥናት እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ አንድርጓል። በተለይም Cell የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ በመጠቀም ህዋስን መግለፁ እና የሁክ ህግ (Hooke's law) የሚባለውን በመፍጠር ይታወቃል።