ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 23» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «*፲፯፻፺፭ ዓ/ም - ኦሃዮአሜሪካ ኅብረት ፲፯ ኛዋ አባል ሆነች። *፲፰፻፶፱ ዓ/ም – [[ነ...»
 
Robot-assisted disambiguation: ሳን ማሪኖ - Changed link(s) to ሳን ማሪኖ (አገር)
መስመር፡ 11፦ መስመር፡ 11፦
*[[1962|፲፱፻፷፪]] ዓ/ም - አሁን [[ዚምባብዌ]] የምትባለው የቀድሞዋ ሮዴዢያ ነጭ ዜጎች በመሪያቸው ኢያን ስሚዝ ሥልጣን አገሪቱን ከ[[ብሪታኒያ]] ዘውድ ጋር የነበራትን ሰንሰለት በጥሰው በሸፍጥ ሪፑብሊክ አደረጓት።
*[[1962|፲፱፻፷፪]] ዓ/ም - አሁን [[ዚምባብዌ]] የምትባለው የቀድሞዋ ሮዴዢያ ነጭ ዜጎች በመሪያቸው ኢያን ስሚዝ ሥልጣን አገሪቱን ከ[[ብሪታኒያ]] ዘውድ ጋር የነበራትን ሰንሰለት በጥሰው በሸፍጥ ሪፑብሊክ አደረጓት።


*[[1984|፲፱፻፹፬]] ዓ/ም - የቀድሞው የ[[ሶቪዬት ኅብረት]] አባላት የነበሩት [[አርሜኒያ]]፤ [[አዘርባጃን]]፤ [[ካዛክስታን]]፤ [[ኪሪጂስታን]]፤ [[ሞልዶቫ]]፤ [[ታጂኪስታን]]፤ [[ቱርክሜኒስታን]] እና [[ኡዝቤኪስታን]] እንዲሁም [[ሳን ማሪኖ]] በአንድነት [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] አባላት ሆኑ።
*[[1984|፲፱፻፹፬]] ዓ/ም - የቀድሞው የ[[ሶቪዬት ኅብረት]] አባላት የነበሩት [[አርሜኒያ]]፤ [[አዘርባጃን]]፤ [[ካዛክስታን]]፤ [[ኪሪጂስታን]]፤ [[ሞልዶቫ]]፤ [[ታጂኪስታን]]፤ [[ቱርክሜኒስታን]] እና [[ኡዝቤኪስታን]] እንዲሁም [[ሳን ማሪኖ (አገር)|ሳን ማሪኖ]] በአንድነት [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] አባላት ሆኑ።

እትም በ14:58, 11 ኦገስት 2011

  • ፲፰፻፶፱ ዓ/ም – ነብራስካአሜሪካ ኅብረት ፴፯ ኛዋ አባል ሆነች። ላንካስተር የሚባለው ከተማዋ በአዲስ ስም ሊንከን ተብሎ ዋና ከተማዋ ሆነ።
  • ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - በብሪታኒያ እና በፈረንሳይ ትብብር የተሰራው ‘ኮንኮርድ’ አየር ዠበብ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፈረንሳይ ከተማ ቱሉዝ ተነስቶ ለ ሃያ ሰባት ደቂቃ የበረራ ሙከራ አደረገ።
  • ፲፱፻፷፪ ዓ/ም - አሁን ዚምባብዌ የምትባለው የቀድሞዋ ሮዴዢያ ነጭ ዜጎች በመሪያቸው ኢያን ስሚዝ ሥልጣን አገሪቱን ከብሪታኒያ ዘውድ ጋር የነበራትን ሰንሰለት በጥሰው በሸፍጥ ሪፑብሊክ አደረጓት።