ከ«የደም ቧንቧ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.6.4) (ሎሌ መጨመር: kk:Қан тамырлары |
Luckas-bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ksh:Ooch |
||
መስመር፡ 37፦ | መስመር፡ 37፦ | ||
[[kk:Қан тамырлары]] |
[[kk:Қан тамырлары]] |
||
[[ko:혈관]] |
[[ko:혈관]] |
||
[[ksh:Ooch]] |
|||
[[ku:Xwînborî]] |
[[ku:Xwînborî]] |
||
[[la:Vas sanguineum]] |
[[la:Vas sanguineum]] |
እትም በ14:39, 18 ኦገስት 2011
የደም ቧንቧዎች የሥርዓተ ደም ዝውውር አካል ሲሆኑ ደምን በሙሉ አካል የሚሠራጭባቸው መንገዶች ናቸው። ሶስት ዓይነት የደም ቧንቧ ዓይነቶች አሉ። የመጀመሪያው የደም ቧንቧ ዓይነት ደም ቅዳ ወይም arteriesየሚባለው ሲሆን ደምን ከልብ ወደተለያዩ የሠውነት ክፍሎች የሚወስዱትን የደም ቧንቧዎች የሚወክል ነው። ሁለተኛው ደግሞ ፀጉር ደምስር ወይም ርቂት (capillaries) የሚባሉት ሲሆኑ ደም ከህዋሳቶች ጋር እንዲገናኝ ለተለያዩ ኬሚካላዊ አፀግብሮቶች መንገድ የሚያመቻቹ ናቸው። የሦስተኛው እና የመጨረሻው ደግሞ ደም መልስ ወይም veins የሚባሉት ሲሆኑ ደምን ከተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ወደ ልብ የሚመልሱ ቧንቧዎች ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |