ከ«ኖርማንኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.6.5) (ሎሌ መጨመር: bat-smg:Nuormandu kalba |
ጥ ሎሌ መጨመር: nds-nl:Normandies |
||
መስመር፡ 94፦ | መስመር፡ 94፦ | ||
[[lt:Normandų kalba]] |
[[lt:Normandų kalba]] |
||
[[nds:Normand]] |
[[nds:Normand]] |
||
[[nds-nl:Normandies]] |
|||
[[nl:Normandisch]] |
[[nl:Normandisch]] |
||
[[no:Normannisk]] |
[[no:Normannisk]] |
እትም በ12:37, 10 ሴፕቴምበር 2011
ኖርማንኛ (Normand) በስሜን ፈረንሳይ የሚናገር የፈረንሳይኛ ቀበሌኛ ነው።
ቀበሌኛው ከፈረንሳይኛ የተነሣ ከኖርዌ በ10ኛ ክፍለ-ዘመን በወረሩት ወገኖች መካከል ነበር። ስለዚህ ብዙ የኖርስ ቃላት ወደ ፈረንሳይኛቸው ገቡ። ይህ ቀበሌኛ ደግሞ ከ11ኛ ክፍለ-ዘመን በኋላ በእንግሊዝኛ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አደረገ።
ከኖርስኛ የተወረሱ አንዳንድ ቃላት፦
ኖርማንኛ | አማርኛ | ኖርስኛ | ፈረንሳይኛ |
---|---|---|---|
cat / ካት | ድመት | kattʀ / ካትር | chat / ሻ |
gardîn / ጋርደን | ገነት | garðʀ ጋርዝር | jardin ዣርደን |
graie / ግራይ | ማዘጋጀት | græiða / ግራይዛ | préparer / ፕሬፓሬ |
hardelle / ሃርደል | ሴት ልጅ | hóra / ሆራ | fille / ፊይ |
mauve / ሞቭ | ሳቢሳ | mávaʀ / ማቫር | mouette /ሙወት |
mucre / ሙክር | ርጥብ | mygla / ሚውግላ | humide / ኡሚድ |
ወደ እንግሊዝኛ የተወረሱ አንዳንድ የኖርማንኛ ቃላት፦
አማርኛ | እንግሊዝኛ | < ኖርማንኛ | ፈረንሳይኛ |
---|---|---|---|
ቄንጥ | fashion / ፋሸን | < faichon / ፌሾን | façon / ፋሶን |
ጎመን | cabbage / ካበጅ | < caboche / ካቦሽ | chou / ሹ |
ሻማ | candle / ካንደል | < caundelle / ካንደል | chandelle / ሻንደል |
ድሃ | poor / ፖር | < paur / ፓውር | pauvre / ፖቭ |
መቆየት | wait / ወይት | < waitier / ዌቲዬ | guetter / ገቴ |
ጦርነት | war / ዎር | < werre / ወር | guerre / ገር |