ከ«ድልሙን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ድልሙን''' ወይም '''ተልሙን''' በሱመርኛአካድኛ መዝገቦች የሚጠቀስ አገር ሲሆን በዛሬው [[ባህሬ...»
 
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ar, ca, cs, da, de, es, eu, fa, fi, fr, it, ja, nl, no, pl, pt, ru, si, sv, uk
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦
[[መደብ:ጥንታዊ አገሮች]]
[[መደብ:ጥንታዊ አገሮች]]


[[ar:دلمون]]
[[ca:Dilmun]]
[[cs:Tilmun]]
[[da:Dilmun]]
[[de:Dilmun]]
[[en:Dilmun]]
[[en:Dilmun]]
[[es:Dilmun]]
[[eu:Dilmun]]
[[fa:دیلمون]]
[[fi:Dilmun]]
[[fr:Dilmun]]
[[it:Dilmun]]
[[ja:ディルムン]]
[[nl:Dilmun]]
[[no:Dilmun]]
[[pl:Dilmun]]
[[pt:Dilmun]]
[[ru:Дильмун]]
[[si:දිල්මන්]]
[[sv:Dilmun]]
[[uk:Дільмун]]

እትም በ18:48, 19 ሴፕቴምበር 2011

ድልሙን ወይም ተልሙንሱመርኛአካድኛ መዝገቦች የሚጠቀስ አገር ሲሆን በዛሬው ባህሬን አካባቢ እንደ ተገኘ በአብዛኞቹ መምህራን ይታስባል።

ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ በሚባል ትውፊት «የድልሙን አገር ገና ሳይኖር ኡሩክ በደንብ ተመሰረተ» ይለናል።

በኡሩክ በተገኙ ከሁሉ ጥንታዊ ጽላቶች ላይ (2300 ዓክልበ. ግድም)፣ «የድልሙን መጥረቢያ»፣ «የድልሙን ሹም»፣ እና «የድልሙን ሰዎች ሱፍ ድርሻ» ይጠቀሳሉ። በተጨማሪ በዚያ ጊዜ ያህል የገዛው የላጋሽ መጀመርያ አለቃ ኡር-ናንሼ ባጻፈ ጽሑፍ ዘንድ፣ «የድልሙን መርከቦች እንጨት ከውጭ አገር እንደ ቀረጥ አመጡለት»።