ከ«ኡር-ናንሼ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
222 bytes added ፣ ከ11 ዓመታት በፊት
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ca, es, eu, fr, it, ja, ko, nl, pl, ru, sh, sv
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ኡር-ናንሼ''' ከ2309 እስከ 2279 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀ...»)
 
(r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ca, es, eu, fr, it, ja, ko, nl, pl, ru, sh, sv)
'''ኡር-ናንሼ''' ከ2309 እስከ 2279 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለ[[መሲሊም]] ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከ[[ድልሙን]] ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። የላጋሽ ጎረቤት [[ኡማ]] በዚህ ዘመን ነጻነቱን አግኝቶ ንጉሡ ኡር-ሉማ ላጋሽን ተዋጋ፤ ግን አልተከናወነም። የኡር-ናንሼ ልጅ [[አኩርጋል]] ተከተለው።
 
[[መደብ:የሱመር ነገሥታት]]
 
[[ca:Ur-Nanxe]]
[[en:Ur-Nanshe]]
[[es:Ur-Nanshe]]
[[eu:Ur-Nanshe]]
[[fr:Ur-Nanshe]]
[[it:Ur-Nanshe]]
[[ja:ウル・ナンシェ]]
[[ko:우르난셰]]
[[nl:Ur-Nanshe]]
[[pl:Ur-Nansze]]
[[ru:Ур-Нанше]]
[[sh:Ur-Nanshe]]
[[sv:Ur-Nanshe]]
9,747

edits

Navigation menu