ከ«ሀይቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ ማስተካከል: scn:Lacu
No edit summary
መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦


[[መደብ:የውሃ አካል]]
[[መደብ:የውሃ አካል]]
[[መደብ:ሐይቅ|*]]


[[ace:Tasék]]
[[ace:Tasék]]

እትም በ15:45, 4 ኦክቶበር 2011

ሀይቅ

ሀይቅ ውስን የሆነ መጠነ ዙሪያ ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበበ እንዲሁም በውስጡ ንጹህ ወይም ጨዋማ ውሀ የያዘ አካል ነው። ሀይቆች በመሬት ላይ ያሉ ሲሆኑ ከውቅያኖሶች ጋር አይመሳሰሉም፤ በመጠንም ቢሆን ከኩሬ ይተልቃሉ። አብዛሀኛዎቹ ሀይቆች በገባር ወንዞች የሚፈጠሩ ሲሆን በነዚሁ ከነሱ በሚነሱ ወንዞች ምክንያትም ሊጠፉ ይችላሉ።