ከ«ታኅሣሥ ፳፫» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
594 bytes added ፣ ከ9 ዓመታት በፊት
no edit summary
(Robot-assisted disambiguation: ቅዱስ ጊዮርጊስ - Changed link(s) to ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት))
[[ታኅሣሥ 23|ታኅሣሥ ፳፫]] ቀን
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፻፲፫ኛው፻፲፫ተኛው እና የ[[መፀው]] ወቅት ፹፰ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፪፻፶፫ ቀናት፣ በዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፪፻፶፪ ቀናት ይቀራሉ።
 
 
 
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
 
*[[1768|፲፯፻፷፰]] ዓ/ም - የ[[እንግሊዝ]] ሠራዊት የ[[ክዌቤክ]] ከተማን ከ[[አሜሪካ]] አስመለሰ።
 
*[[1796|፲፯፻፺፮]] ዓ/ም - በ[[ሀይቲ]] ደሴት የ[[ፈረንሳይ]] ሉዐላዊነት ሲያከትም ደሴቷ በሰሜን አሜሪካ አኅጉር ከ[[አሜሪካ|አሜሪካ ኅብረት]] ተከትላ ሁለተኛዋ ነፃ ሪፑብሊክ ሆነች።
 
*[[1800|፲፰፻]] ዓ/ም - በባርነት የተገዙ ሰዎች ወደ [[አሜሪካ|አሜሪካ ኅብረት]] እንዳይገቡ የሚከለክል ሕግ ተደነገገ።
 
*[[1917|፲፱፻፲፯]] ዓ/ም - ብርሃንና ሰላም ጋዜጣ ተመሰረተ።
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] የጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ባንኮችንና የኢንሹራንቸ ኩባንያዎችን የብሔራዊ ንብረት አድርጎ ወረሰ።
 
*[[1989|፲፱፻፹፱]] ዓ/ም - [[ጋና|ጋናዊው]] ዲፕሎማት ኮፊ አናን [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] ፯ተኛው ዋና ጸሐፊ ሆነው ተሾሙ።
*[[1985|፲፱፻፹፭]] ዓ/ም - [[ቸኮስሎቫኪያ]] ተከፋፍሎ [[ቼክ ሪፑብሊክ]] እና [[ስሎቫኪያ]] ተለይተው 'ፍች' አደረጉ።
 
==ልደት==
 
==ዋቢ ምንጮች==
*{{en}} http://en.wikipedia.org/wiki/January_1
 
*{{en}} P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
 
{{ወራት}}
3,107

edits

Navigation menu