ከ«ማናማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: diq:Mename
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: an:Manama
መስመር፡ 12፦ መስመር፡ 12፦
[[af:Manama]]
[[af:Manama]]
[[als:Manama]]
[[als:Manama]]
[[an:Manama]]
[[ang:Manama]]
[[ang:Manama]]
[[ar:المنامة]]
[[ar:المنامة]]

እትም በ16:33, 4 ጃንዩዌሪ 2012

ማናማ (አረብኛ፡ المنامة) የባህሬን ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 527,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 149,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 26°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 50°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ማናማ ቢያንስ ቢያንስ ከ1337 ዓ.ም. በፊት ነበረ። በ1513 ዓ.ም. ፖርቱጋል ያዘውና በ1594 ዓ.ም. ፋርስ ያዘው።