ከ«ስሜን ኮርያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: xmf:ოორუე კორეა |
WikitanvirBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: ps:شمالي کوريا |
||
መስመር፡ 123፦ | መስመር፡ 123፦ | ||
[[pms:Coréa dël Nòrd]] |
[[pms:Coréa dël Nòrd]] |
||
[[pnb:اتلا کوریا]] |
[[pnb:اتلا کوریا]] |
||
[[ps: |
[[ps:شمالي کوريا]] |
||
[[pt:Coreia do Norte]] |
[[pt:Coreia do Norte]] |
||
[[qu:Chusun Runakapaq Runallaqta Republika]] |
[[qu:Chusun Runakapaq Runallaqta Republika]] |
እትም በ19:32, 5 ጃንዩዌሪ 2012
ሰሜን ኮርያ በሙሉ መጠሪያ የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኮርይኛ፡ 조선민주주의인민공화국) በምስራቅ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን የኮርያን መሬት የሰሜን ክፍል ትይዛለች። የዚች ሀገር ዋና ከተማ መጠሪያ ፒዩንግያንግ ነው። በሁለቱ ኮርያዎች ማለትም በደቡብ ኮርያ እና ሰሜን ኮርያ መካከል እንደ ድንበር ሁኖ የሚያገለግል የጦር ቀጠና አለ። የአምኖክ ወንዝ እና የቱመን ወንዝ በሰሜን ኮርያ እና በቻይና መካከል እንደ ድንበር ሁነው ያገለግላሉ። ወደሰሜን ርቆ የሚገኘው የቱመን ወንዝ ክፍል ደግሞ ከሩስያ ጋር ለሚኖራት ድንበር ሆኖ ያገለግላል።