ከ«የአቅጣጫ ቁጥር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: as:জটিল সংখ্যা |
ጥ r2.6.5) (ሎሌ ማስተካከል: sq:Numrat kompleksë |
||
መስመር፡ 83፦ | መስመር፡ 83፦ | ||
[[sk:Komplexné číslo]] |
[[sk:Komplexné číslo]] |
||
[[sl:Kompleksno število]] |
[[sl:Kompleksno število]] |
||
[[sq:Numrat |
[[sq:Numrat kompleksë]] |
||
[[sr:Комплексан број]] |
[[sr:Комплексан број]] |
||
[[sv:Komplexa tal]] |
[[sv:Komplexa tal]] |
እትም በ11:23, 20 ፌብሩዌሪ 2012
የአቅጣጫ ቁጥር በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያምታታ ነው። የአቅጣጫ ቁጥሮች ሲጻፉ ባጠቃላይ መልኩ a+jb ወይም a+ib በሚል ሲገለጹ፣ a ና b የውን ቁጥር ሲሆኑ፣ i (በሂሳብ) ወይም j (ኤሌክትሪክ ምህንድስና ) ደግሞ ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ናቸው፣ ዋጋቸውም ነው።
i ወይም j, ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር የተባሉበት ምክንያት
አድማሳዊ መስመር x ላይ ያለን ቁጥር በ1 ብናበዛው እዚያው መስመር ላይ፣ ያኑ ቁጥር እናገኛለን። ነገር ግን በ -1 ብናበዛ ያ ቁጥር በ180o ዲግሪ ይገለበጥና ተቃራኒውን ይሰጠናል። በ180o ለመገልበጥ ሁለት ጊዜ በ90o ዲግሪ መገልበጥ ስለሚያስፈልግ፣ ሁለት ጊዜ ተባዝቶ -1 የሚስጠን ስለሆነ፣ እንግዲይ ይህ ቁጥር ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ነው ማለት ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |