ከ«ማናማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: kl:Manama
ሎሌ መጨመር: kk:Манама
መስመር፡ 57፦ መስመር፡ 57፦
[[ja:マナーマ]]
[[ja:マナーマ]]
[[ka:მანამა]]
[[ka:მანამა]]
[[kk:Манама]]
[[kl:Manama]]
[[kl:Manama]]
[[ko:마나마]]
[[ko:마나마]]

እትም በ08:31, 18 ሜይ 2012

ማናማ (አረብኛ፡ المنامة) የባህሬን ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 527,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 149,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 26°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 50°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ማናማ ቢያንስ ቢያንስ ከ1337 ዓ.ም. በፊት ነበረ። በ1513 ዓ.ም. ፖርቱጋል ያዘውና በ1594 ዓ.ም. ፋርስ ያዘው።