ከ«እፃዊ ተዋልዶ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: hi:वानस्पतिक जनन
ሎሌ መጨመር: lt:Vegetatyvinis dauginimasis
መስመር፡ 40፦ መስመር፡ 40፦
[[ja:栄養繁殖]]
[[ja:栄養繁殖]]
[[kk:Вегетативтік көбею]]
[[kk:Вегетативтік көбею]]
[[lt:Vegetatyvinis dauginimasis]]
[[ml:അംഗപ്രജനനം]]
[[ml:അംഗപ്രജനനം]]
[[nl:Vegetatieve vermeerdering]]
[[nl:Vegetatieve vermeerdering]]

እትም በ21:22, 19 ሜይ 2012

እፃዊ ተዋልዶ ለአትክልት የኢሩካቤያዊ መራቦ ዘዴ ነው። በዚህ ተፈጥሮአዊ ሂደት ያለ ምንም ዘር ወይም ዱኬ አዲስ ተክሎች ሊገኙ ይቻላል። ስለዚህ ለምጣኔ ሀብት ዋጋ ላላቸው ዛፎች ለማስፋፋት በተለይ በግብርና ሰፊ ጠቀሜታ አለው።

በተፈጥሮ ሲታይ፣ በልዩ ልዩ ዘዴዎች ሊሆን ይችላል። ለአንዳንድ አትክልት፣ ተቀብሮ (ውስጠ ዘመት) ግንድ ከምድር በታች አዲስ ሥር ወይም ቡቃያ ያስወጣል። በሌሎች ዝርያ፣ ከምድር በላይ ተባዥ ሐረጎች አዲስ ሥር ወይም ቡቃያ ያስወጣል። ስሁት የሚባለው ሥር አለ። ደግሞ በእኩራች ወይም በድንቼ ስረግንድ የሚበዛ አትክልት አለ።

በገነት ወይም በእርሻ ተግባር እፃዊ ተዋልዶ ማለት ከዛፍ አንድ ቅርንጫፍ አገዳ ከመሃል አንጓ በታች ተቈርጦ፣ በሌላ መሬት ውስጥ ተክሎ፣ አዲስ ሥር ሲያስገኝ ነው። በዚሁ ዘዴ ብዙ ጠቃሚ የአትክልት አይነቶች ያለ ምንም ዘሮች በቀላሉ ለማብዛት ይቻላል፤ ለምሳሌ፦