ከ«እንሽላሊት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ ማስተካከል: ml:പല്ലി (ഉപനിര)
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: vi:Thằn lằn ማስተካከል: ko:도마뱀
መስመር፡ 71፦ መስመር፡ 71፦
[[ka:ხვლიკისნაირნი]]
[[ka:ხვლიკისნაირნი]]
[[kk:Кесірткелер]]
[[kk:Кесірткелер]]
[[ko:도마뱀아목]]
[[ko:도마뱀]]
[[la:Lacertilia]]
[[la:Lacertilia]]
[[lez:Чурчул]]
[[lez:Чурчул]]
መስመር፡ 107፦ መስመር፡ 107፦
[[uk:Ящірки]]
[[uk:Ящірки]]
[[ur:چھپکلی]]
[[ur:چھپکلی]]
[[vi:Thằn lằn]]
[[zh:蜥蜴]]
[[zh:蜥蜴]]
[[zh-min-nan:Tō͘-tēng]]
[[zh-min-nan:Tō͘-tēng]]

እትም በ19:16, 6 ጁን 2012

?{{{name}}}
Fossil range: ጁራሲክ - አሁን
በ 1904 የተሳለ፣ የተለያዩ እንሽላሊት አይነቶችን የሚያሳይ
በ 1904 የተሳለ፣ የተለያዩ እንሽላሊት አይነቶችን የሚያሳይ
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: እንስሳ
ክፍለስፍን: ኮርዴት
ልእለ መደብ: ቴትራፖዳ
መደብ: ተሳቢ
ክፍለመደብ: ስኳማታ
ንኡስ ክፍለመደብ: ላክሬቲላ
አልበርት ገንተር, 1867

እንሽላሊትተሳቢ እንስሳት አይነት ናት። ከእባብ ኦርደር ጋር ትገኛለች።

በአለም ላይ 3፣800 አይነት የእንሽላሊቶች ይገኛሉ[1]። ከቀዝቃዛ አየር ንብረት ውጭ ባለው ማኛውም የአለማችን ክፍሎች ይገኛሉ። ቁመታቸውና መጠናቸውም በዚያው ልክ ብዙ አይነት ነው። ከጥንጧ፣ 10ሳንቲ ሜትር ከምትለካው ጀምሮ እስከ 3ሜትር የሚረዝመው ኮሞዶ ድራገን፣ በእንሽላሊት ስም ይታወቃሉ። እንሽላሊቶች ለማጥቃትም ሆነ እራሳቸውን ለመከላከል መርዝ ማመንጨትና መጠቀም ያውቃሉ።

ከእንሽላሊት ፎቶዎች

ማጣቀሻ

  1. ^ Capula, Massimo; Behler 1989. Simon & Schuster's guide to reptiles and amphibians of the world. New York: Simon & Schuster. ISBN 0671690981.

መለጠፊያ:Link FA