ከ«ማናማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: vep:Manam
r2.7.2) (ሎሌ ማስወገድ: uz:Manama
መስመር፡ 100፦ መስመር፡ 100፦
[[uk:Манама]]
[[uk:Манама]]
[[ur:منامہ]]
[[ur:منامہ]]
[[uz:Manama]]
[[vep:Manam]]
[[vep:Manam]]
[[vi:Manama]]
[[vi:Manama]]

እትም በ08:17, 25 ጁን 2012

ማናማ (አረብኛ፡ المنامة) የባህሬን ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 527,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 149,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 26°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 50°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ማናማ ቢያንስ ቢያንስ ከ1337 ዓ.ም. በፊት ነበረ። በ1513 ዓ.ም. ፖርቱጋል ያዘውና በ1594 ዓ.ም. ፋርስ ያዘው።