ከ«ድመት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: ckb:پشیلە; cosmetic changes
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: lez:Кац
መስመር፡ 105፦ መስመር፡ 105፦
[[lb:Hauskaz]]
[[lb:Hauskaz]]
[[lbe:Ччиту]]
[[lbe:Ччиту]]
[[lez:Кац]]
[[lmo:Felis silvestris catus]]
[[lmo:Felis silvestris catus]]
[[ln:Nkɔ́ndɔkɔ́]]
[[ln:Nkɔ́ndɔkɔ́]]

እትም በ12:45, 27 ጁን 2012

ስድስት ድመቶች

ድመት አንስተኛ ስጋ በሊታ እንስሳ ስትሆን እቤት ውስጥ አይጥና የመሳሰሉትን ተውሳኮች ለመያዝ ታገለግላቸ።

ድመት በአሁኑ ጊዜ ከሁሉም እንስሳ በላይ በቤት እንሳሰነቱዋ ተፈላጊነትን ያላት ናት። ተመራማሪወች የድመትን ለማዳነት ቢያንስ ቢያንስ 9500 ዓመት እንደሚሞላው ሊያረጋግጡ ችለዋል።

የቤት እንስሳ ድመቶች እንዳሉ ሁሉ በየዱሩም የሚላወሱ፣ ምግባቸውን አድነው መብላት የሚችሉ ድመቶችም አሉ። ለማደን እንዲረዳቸውም አይናቸው የሰው ልጅ ማየት ከሚችልበት 1/6ኛ ብርሃን ውስጥ እንኳ ይሰራል፣ ጆሮዋቸውም ከሰውና ከውሻ ይልቅ በጣም ሃይለኛ ነው፣ አፍንጫቸውም እንዲሁ። የድመቶች ድክመት ምንድን ነው፣ ስኳር ስኳር የሚልን ነገር መቅመስ አይችሉም፣ ከዚ በተረፈ አይናቸው ከአረንጓዴና ሰማያዊ ቀለማት ውጭ መለየት አይችልም። ለምሳሌ ቀይና አረንጓዴ ለድመት አንድ አይነት ቀለም ነው።