ከ«ድልሙን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: simple:Dilmun
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: eo:Dilmun
መስመር፡ 16፦ መስመር፡ 16፦
[[de:Dilmun]]
[[de:Dilmun]]
[[en:Dilmun]]
[[en:Dilmun]]
[[eo:Dilmun]]
[[es:Dilmún]]
[[es:Dilmún]]
[[eu:Dilmun]]
[[eu:Dilmun]]

እትም በ11:10, 5 ጁላይ 2012

ድልሙን ወይም ተልሙንሱመርኛአካድኛ መዝገቦች የሚጠቀስ አገር ሲሆን በዛሬው ባህሬን አካባቢ እንደ ተገኘ በአብዛኞቹ መምህራን ይታስባል።

ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ በሚባል ትውፊት «የድልሙን አገር ገና ሳይኖር ኡሩክ በደንብ ተመሰረተ» ይለናል።

በኡሩክ በተገኙ ከሁሉ ጥንታዊ ጽላቶች ላይ (2300 ዓክልበ. ግድም)፣ «የድልሙን መጥረቢያ»፣ «የድልሙን ሹም»፣ እና «የድልሙን ሰዎች ሱፍ ድርሻ» ይጠቀሳሉ። በተጨማሪ በዚያ ጊዜ ያህል የገዛው የላጋሽ መጀመርያ አለቃ ኡር-ናንሼ ባጻፈ ጽሑፍ ዘንድ፣ «የድልሙን መርከቦች እንጨት ከውጭ አገር እንደ ቀረጥ አመጡለት»።