ከ«ግዝፈት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ ማስተካከል: id:Massa
r2.7.3) (ሎሌ ማስተካከል: rue:Вага
መስመር፡ 81፦ መስመር፡ 81፦
[[ro:Masă]]
[[ro:Masă]]
[[ru:Масса]]
[[ru:Масса]]
[[rue:Гмотность]]
[[rue:Вага]]
[[scn:Massa]]
[[scn:Massa]]
[[sh:Masa]]
[[sh:Masa]]

እትም በ20:18, 8 ኦገስት 2012

ግዝፈት ማለት በአንድ ነገር ውስጥ ያለ የቁስ ብዛት ማለት ነው። የአንድ ነገር ያለው ግዝፈት የትም ቦት እኩል ነው። ግዝፈት በ SI ስርዓት መለኪያው kilogram (ኪሎግራም) በምህጻረ ቃል kg (ኪ.ግ.) ነው። ግዝፈት ከክብደት ይለያል። የአንድ ነገር ክብደት ከግዝፈቱ ቢመነጭም ክብደቱ በተለያየ ቦታ የተለያየ ሆኖ እናገኘዋለን። ለምሳሌ መሬት ላይ ያለ ነገር ጨረቃ ላይ ሲወጣ 1/6ኛ ይመዝናል። ግዝፈቱ አንድ አይነት ቢሆንም ክብደቱ ግን ይቀየራል።