ከ«የዓለም የህዝብ ብዛት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ ማስተካከል: ro:Populația Pământului
r2.7.2+) (ሎሌ ማስተካከል: ta:உலக மக்கள் தொகை
መስመር፡ 49፦ መስመር፡ 49፦
[[sv:Världens befolkning]]
[[sv:Världens befolkning]]
[[szl:Wjelość ludźůw]]
[[szl:Wjelość ludźůw]]
[[ta:உலக மக்கள்தொகை]]
[[ta:உலக மக்கள் தொகை]]
[[tr:Dünya nüfusu]]
[[tr:Dünya nüfusu]]
[[uk:Населення Землі]]
[[uk:Населення Землі]]

እትም በ18:18, 28 ኦገስት 2012

ሀገራት ካርታ በህዝብ ብዛት ሲታይ—ቻይናና የሕንድ ብቸኛ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ሕዝብ የታቀፉ ሀገሮች ናችው

ዓለም የህዝብ ብዛት በመሬታችን ላይ ያለውን የሰው ልጆች ቁጥር ይተምናል። በ1998 መጀመሪያ ላይ 6.5 ቢሊዮን እንደደረሰ ይገመታል። ከነዚህ ትምናዎች በመነሳት የዓለም ሕዝብ ከ20ኛው ክፍለ ዘመን በፊት ታይቶ በማይታውቅ ፍጥነት ማደጉን እንደቀጠለ ይታያል። በአንዳንድ ግምቶች፣ እስከ አንድ ቢሊዮን ያህል እድሜያቸው ከአስራ አምስት እስክ ሃያ አራት የሚሆን ወጣቶች እንደሚገኙ ይታመናል።