ከ«ኡር-ናንሼ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥNo edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
[[ስዕል:Relief Ur-Nanshe Louvre AO2344.jpg|thumb|270px|የኡር-ናንሼ ቅርስ]] |
[[ስዕል:Relief Ur-Nanshe Louvre AO2344.jpg|thumb|270px|የኡር-ናንሼ ቅርስ]] |
||
'''ኡር-ናንሼ''' ከ2314 እስከ 2284 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለ[[መሲሊም]] ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከ[[ድልሙን]] ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። በዚህ ዘመን የላጋሽ ጎረቤቶች [[ኡማ]]ና [[ኡር]] ጦርነት በላጋሽ ላይ አደረጉ፤ ኡር-ናንሼ ግን አሸነፋቸውና የኡማ ንጉሥ ፓቢልጋልቱክን ማረከው። የኡር-ናንሼ ልጅ [[አኩርጋል]] ተከተለው። |
'''ኡር-ናንሼ''' ከ2314 እስከ 2284 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለ[[መሲሊም]] ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። ንግሥቱ መንባራ-አብዙ ተባለች። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከ[[ድልሙን]] ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። በዚህ ዘመን የላጋሽ ጎረቤቶች [[ኡማ]]ና [[ኡር]] ጦርነት በላጋሽ ላይ አደረጉ፤ ኡር-ናንሼ ግን አሸነፋቸውና የኡማ ንጉሥ ፓቢልጋልቱክን ማረከው። የኡር-ናንሼ ልጅ [[አኩርጋል]] ተከተለው። |
||
{{S-start}} |
{{S-start}} |
እትም በ01:37, 22 ኦክቶበር 2012
ኡር-ናንሼ ከ2314 እስከ 2284 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለመሲሊም ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። ንግሥቱ መንባራ-አብዙ ተባለች። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከድልሙን ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። በዚህ ዘመን የላጋሽ ጎረቤቶች ኡማና ኡር ጦርነት በላጋሽ ላይ አደረጉ፤ ኡር-ናንሼ ግን አሸነፋቸውና የኡማ ንጉሥ ፓቢልጋልቱክን ማረከው። የኡር-ናንሼ ልጅ አኩርጋል ተከተለው።
ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር |
የላጋሽ ገዥ 2314-2284 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ አኩርጋል |