ከ«ሮበርት ሁክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: sk:Robert Hooke
ሎሌ መጨመር: cy:Robert Hooke
መስመር፡ 18፦ መስመር፡ 18፦
[[ckb:ڕۆبەرت ھوک]]
[[ckb:ڕۆبەرت ھوک]]
[[cs:Robert Hooke]]
[[cs:Robert Hooke]]
[[cy:Robert Hooke]]
[[de:Robert Hooke]]
[[de:Robert Hooke]]
[[el:Ρόμπερτ Χουκ]]
[[el:Ρόμπερτ Χουκ]]

እትም በ12:25, 24 ኦክቶበር 2012

የሁክ ስዕላዊ ምስል

ሮበርት ሑክ (ከ18 ጁላይ 1635 እስከ 3 ማርች 1703 እ.ኤ.አ. የኖረ) እንግሊዛዊ ተመራማሪ ነበር። ሁክ ባደረጋቸው ሙከራዎችም ሆነ ሃሳባዊ መላምቶች ለሳይንስ በተለይም ለሥነ ሕይወት ጥናት እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ አንድርጓል። በተለይም Cell የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ በመጠቀም ህዋስን መግለፁ እና የሁክ ህግ (Hooke's law) የሚባለውን በመፍጠር ይታወቃል።