ከ«ሶቅራጠስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
ጥ
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: kn:ಸಾಕ್ರಟೀಸ್; cosmetic changes
ጥ r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: pa:ਸੁਕਰਾਤ |
ጥ r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: kn:ಸಾಕ್ರಟೀಸ್; cosmetic changes |
||
መስመር፡ 1፦
[[
'''ሶቅራጠስ''' ([[470 ዓ.ዓ.]] - [[399 ዓ.ዓ.]]) የነበረ ዋና የ[[ጥንት ግሪክ]] [[ፈላስፋ]] እና [[አስተማሪ]] እንዲሁም የምዕራቡ አለም ፍልስፍና መስራች ነበር።
አንድ ሰው እንዴት [[ሰናይ]] (ጥሩ) ሊባል ይቻላል በሚለው ጥያቄም ዙሪያ አስተዋጽዖ በማድረግ የ[[ሥነ ምግባር]] መስራችም ነው።
== የህይወት ታሪክ ==
መስመር፡ 9፦
ሶቅራጠስን ይጠላ የነበረው የዚያው ዘመን ተውኔት ደራሲ [[አሪስቶፋነስ]] በበኩሉ ስለሶቅራጠስ [[ጉሞቹ]] የተሰኘ [[ተውኔት]] ጽፎ ነበር። በዚህ ተውኔቱ ፈላስፋው እብድ እና የሰወችን ገንዘብ ሆን ብሎ የሚዘርፍ አጭበርባሪ አድርጎ አቅርቦታል። ፕላቶ በበኩሉ አስተማሪው በነጻ ያስተምር እንደንበር ሳይዘግብ አላለፈም።
እንደ ፕላቶ ዘገባ፣ የሶቅራጠስ እናት [[ፌናርት]] የተሰኘች [[አዋላጅ]] ነበረች። ሶቅራጠስ እናቱ ሴቶች ልጅ እንዲወልዱ እንደምትረዳ ሁሉ እርሱ ደግሞ ሰዎች አዳዲስ አሳቦችን እንዲወልዱ ለመርዳት እንደሚሞክር መናገሩ ይጠቀሳል።
ሶቅራጠስ ብዙ ጊዜ ወደ [[ገበያ]] በመውጣት ውይይት መክፈት ደስታው ነበር። ብዙ ሰወች ስለሚናገረው ነገር ለመስማት ይጓጉ ነበር።
== ማነው ጠቢቡ?
ሶቅራጠስ ይኖርበት የነበረው ዘመን የ[[አቴና]]ኃይል እየተዳከመ በ[[ስፓርታ]] ሊጠቃና ሊወድቅ ባለበት ነበር። ስለሆነም ሶቅራጠስ የአቴናን ውድቀት ለማቆም አቴናን እንደተናዳፊ [[ዝንብ]] ያጠቃ ነበር።
በዚህ መካከል ነበር የሶቅራጠስ ጓደኛ የሆነው [[ቼረፎን]] የ[[ደልፊ]]ውን ጠንቋይ እንዲህ ሲል የጠየቀው፡ "ከሰወች ልጆች ሁሉ በጥበቡ ከሶቅራጥስ የሚበልጥ አለን?" ፣ የጠንቋዩም መል "ማንም ከርሱ የሚበልጥ የለም" የሚል ነበር።
ስለሆነም ሶቅራጠስ የጠንቋዩን እንቆቅልሽ እንደፈታ አመነ።
በሌላ አነጋገር አለማወቁን ማወቁ ከሌሎቹ በተሻለ ጠቢብ አደረገው። ይህ እንግዴህ [[የሶቅራጥስ
== የሶቅራጠስ ሞት ==
[[
ሶቅራጠስ 70 ዓመት በሞላው ጊዜ የአቴና መንግስት እንዲያዝና ለፍርድ እንዲቀርብ አደረገ።
ሶቅራጠስ ለፍርድ በቀረበ ጊዜ ሰፊ የሆነ የመከላከያ ክርክር በማቅረብ የአቴናን መንግስት ክስ ውድቅ ለማደርግ ሞክሯል። ከዚህ በኋላ ዳኞቹ ምን አይነት ቅጣት እንዲበይኑበት እንደሚፈልግ ሲጠይቁት፣ ለአቴና ህብረተሰብ ካበረከተው ጥሩ ተግባራቱ አንጻር በቀሪው ዘመኑ ሁሉ ነጻ [[እራት]] እንዲያመጡለት ተናገረ። ነገር ግን [[ፍርድ ቤት|ፍርድ ቤቱ]] ወይ በቅጣት እንዲለቀቅ ወይንም ደግሞ እንዲገደል የእጅ ምርጫ አደረገ። ውጤቱም ሶቅራጠስ እንዲገደል የሚል ሆነ።
ይሁንና ሶቅራጠስ [[ሞት]]ን አይፈራም ነበር።
== የሶቅራጠስ ሃሳቦች ==
ሶቅራጠስ የሰወችን ስህተት ለማሳየት ወደ ኋላ አይልም ነበር።
ከስነ ምግባር አንጻር ሶቅራጠስ ያምን የነበረው የሰው ልጆች [[ዕኩይ]] ተግባር የሚፈጽሙት የተሻለ ነበር ስለማያውቁ ነው።
ሶቅራጠስ እንደሚለው "ያልተመረመረ ህይወት ምንም ዋጋ የሌለው ህይወት ነው"።
ብዙው ሰው የሚያየውን ነገር ከልብ እንደማይመለከት/እንደማይገነዘብ ያምን ነበር።
በተረፈ ሶቅራጠስ ስለ ህይወት ትርጉም እና ስለ[[ሰናይ]] ተግባራት ብዙ ጥይቄወችን በማቅረቡ ይጠቀሳል። እኒህ ጥያቄወች እስከ አሁኑ ዘመን የፍልስፍና ዋና ጥያቄና አነሳሽ ሃሳቦች ናቸው።
መስመር፡ 45፦
ከሶቅራጠስ በፊት ፍላስፍና ማለት የሂሳብ ጥያቄወችን ለመመለስ የሚጥርና ስለ ተፈጥሮ አለም ጥያቄወችን የሚያቀርብ ነበር። እርሱ ግን [[ሥነ እውቀት]]ን ፣ [[ሥነ ምግባር]]ንና [[ፖለቲካ]]ን በመመርመር የፍልስፋናን አድማስ በጣም አስፍቶታል። ስለሆነም የምዕራቡ አለም ፈላስፋ በመባል ይታወቃል።
[[መደብ:ፈላስፋዎች]]
[[መደብ:የግሪክ
[[af:Sokrates]]
Line 115 ⟶ 114:
[[kk:Сократ]]
[[km:សូក្រាត]]
[[kn:ಸಾಕ್ರಟೀಸ್]]
[[ko:소크라테스]]
[[ku:Sokrates]]
|