ከ«ጄምስ ብራውን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
Makecat-bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: az:Ceyms Braun |
ጥ r2.7.3) (ሎሌ ማስወገድ: diq:James Brown |
||
መስመር፡ 18፦ | መስመር፡ 18፦ | ||
[[da:James Brown]] |
[[da:James Brown]] |
||
[[de:James Brown]] |
[[de:James Brown]] |
||
[[diq:James Brown]] |
|||
[[en:James Brown]] |
[[en:James Brown]] |
||
[[eo:James Brown]] |
[[eo:James Brown]] |
እትም በ19:34, 25 ኖቬምበር 2012
ጄምስ ብራውን (እ.አ.አ. ከሜይ 3፣ 1933 እስከ ዲሴምበር 25፣ 2006) አሜሪካዊ ዘፋኝ እና የመዝናኛው ዘርፍ ባለሙያ ነበር። Soul ተብሎ በሚጠራው የሙዚቃ አይነት የሚታወቀው ብራውን The Godfather of Soul እየተባለ ይጠራ ነበር። የተወለደው ባርንዌል በተባለች በደቡብ ካሊፎርኒያ ውስጥ በምትገኝ ከተማ ውስጥ በሜይ 3፣ 1933 እ.አ.አ. ነበር። ብራውን በደረሰበት የልብ ህመም የተነሳ እ.አ.አ. ዲሴምበር 25፣ 2006 ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ሲሞት በአቅራቢያው ከነበሩት ሰዎች በተገኘው መረጃ "I'm going away tonight" የሚል ሐረግ እና ሶስጥ ረጃጅም እና ፀጥታ የሰፈነባቸው ትንፋሾችን አሰምቶ ነበር።