ከ«አቶም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: ba:Атом
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ceb:Atom
መስመር፡ 93፦ መስመር፡ 93፦
[[ca:Àtom]]
[[ca:Àtom]]
[[ce:Atam]]
[[ce:Atam]]
[[ceb:Atom]]
[[ckb:گەردیلە]]
[[ckb:گەردیلە]]
[[cs:Atom]]
[[cs:Atom]]

እትም በ17:04, 7 ዲሴምበር 2012

አቶም
የሂሊየም አቶም
ሂሊየም አቶም


ሐምራዊው ኑክሊየስን፣


ጥቁሩ ጭጋግ የኤሌክትሮን ደመናን፣ እና

ጥቁሩ አሞሌ መስመር (10−10 m or 100 pm)ን ይወክላሉ።

ክፍፍሎች
አቶም የኬሚካል ንጥር ታናሹ ክፍልፋይ ነው
ጸባዮች
ግዝፈት: 1.66 x 10(−27) to 4.52 x 10(−25) kg
ኤሌክትሪክ ቻርጅ: ዜሮ

አቶም ሁሉም ቁስ የተገነባበት መሰረታዊ እኑስ ነው። እንደ ግዝፈታቸው፣ መጠናቸው የተያየ ስም ያላቸው ብዙ አይነት አቶሞች አሉ። እነዚህ የተያዩ አይነት አቶሞች የኬሚካል ንጥር ይባላሉ። ለምሳሌ ወርቅ አንዱ የንጥር አይነት ነው።

አቶሞች ለአይን እማይታዩ፣ በጣም ደቃቅ ቢሆኑም ትክክለኛ መጠናቸው ግን ከንጥር ንጥር ይለያያል። በአጠቃላይ መልኩ አቶሞች ከ 0.1 እስከ 0.5 ናኖ ሜትር ስፋት ሊኖራቸው ይችላል

አብላጫውን ጊዜ አቶሞች ብቻቸውን አይገኙም። ይልቁኑ አንዱ አቶም ከሌላ አቶም ጋር በመጋጠም ሞልኪዩል የተሰኘውን እኑስ ይፈጥራሉ። ለምሳሌ ሁለት የሃይድሮጅን እና አንድ የኦክሲጅን አቶሞች ሲጋጠሙ የውሃ ሞልኪዩልን ይፈጥራሉ።

አቶሞች በራሳቸው ከ3 አንስተኛ እኑሶች የተሰሩ ናቸው። እነዚህም ኤሌክትሮንፕሮቶን እና ኒውትሮን ይባላሉ። ፕሮቶኖችና ኒውትሮኖች አንድ ላይ ሆነው በአቶሙ መሃል ተጠጋግተው ሲቀመጡ የአቶሙን ኒኩሊየስ ይፈጥራሉ። ኤሌክትሮኖች በበኩላቸው ይህን ኒኩሊየስ በደመና መልክ ከበው ይገኛሉ። ኤሌክትሮኖች ምንም እንኳ ኒኩሊየሱን እየከበቡ ቢሽከረከሩም ከኒኩሊየሱ በረው እንዳይጠፉ የኤሌክትሮመግነጢስ ጉልበት አዋዶ ይይዛቸዋል።

በአቶም ውስጥ የሚገኙት የፕሮቶን፣ ኒውትሮንና እና ኤሌክትሮን ብዛቶች ያ አቶም ምን ንጥር እንደሆነ ይወስናል። ለምሳሌ አንድ አቶም 1 ፕሮቶን፣ 0 ኒውትሮን እና 1 ኤሌክትሮን ካለው ሃይድሮጅን ይሆናል፣ በአንጻሩ 16 ፕሮቶን፣ 16 ኒውትሮን እና 16 ኤሌክትሮን ካለው ድኝ (ሰልፈር) ይሆናል ማለት ነው።

አቶሞች እርስ በርሳቸው ሳይጋፉ ሰፋ ብለው ሲቀመጡ ጋዝ ወይንም አየር ይሆናሉ። በተቃራኒ፣ ጭፍግ ብለው አንድ ቦታ ላይ ሲገኙ እና መንቀሳቀስ እሚችሉ በመንቀጥቀጥ ከሆነ ጠጣር ነገር ይሆናሉ።


ማጣቀሻ


ተጨማሪ ንባቦች

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA