ከ«የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ድምፅ መልዕክት ወደ ንግሥት ቪክቶሪያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦ መስመር፡ 2፦
'''የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ድምፅ መልዕክት ወደ ንግሥት ቪክቶሪያ''' በ[[1891|፲፰፻፺፩]] ዓ.ም. [[ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] ለእንግሊዟ [[ንግሥት ቪክቶሪያ]] በ[[ፎኖግራፍ]] ድምፅ መቅርጫ አድርገው የላኩት የድምፅ ደብዳቤ ነበር<ref>http://paperspast.natlib.govt.nz/cgi-bin/paperspast?a=d&d=HBH18990331.2.38</ref>። ደብዳቤው በሰላምታና በመልካም ምኞት ላይ ሲያተኩር፣ እንዲሁም በቅርቡ የተካሄደውን የ[[እንግሊዝ]]ን በ[[ሱዳን]] ላይ ድል በማስመልከት የ[[መተማ]] ከተማ የኢትዮጵያ እንደሆነ ንግሥቲቱ እንዲወስኑ ያሳውቃል። ከጎን ፋይሉ ቀርቧል። ከዚህ በታች ደግሞ መልዕክቱ ቃል በቃል ምን እንደሚል በጽሑፍ ቀርቧል።

እኔ ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ እጅግ ለከበሩ ወዳጃችን ቪክቶሪያ የታላቅ የእንግሊዝ ሕዝብ የሕዝብ ነገሥታት መድኃኔ ዓለም ጤና ይስጥልኝ እላለሁ ::

«እኔ ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ እጅግ ለከበሩ ወዳጃችን ቪክቶሪያ የታላቅ የእንግሊዝ ሕዝብ የሕዝብ ነገሥታት መድኃኔ ዓለም ጤና ይስጥልኝ እላለሁ።

በሙሴ ሃሪንግቶን እጅ እጅግ የተዋበ ያማረ የንግሥት ፎኖግራፍ ሲደርስልኝ የከበሩ ንግሥት ድምፅ አጠገቤ ሆነው ስሰማ በብዙ ደስታ አደመጥኩ ::
በሙሴ ሃሪንግቶን እጅ እጅግ የተዋበ ያማረ የንግሥት ፎኖግራፍ ሲደርስልኝ የከበሩ ንግሥት ድምፅ አጠገቤ ሆነው ስሰማ በብዙ ደስታ አደመጥኩ።

ለኛና ለመንግሥቴ ስለ መልካም ምኞትዎ እግዚአብሔር ያመስግንዎ :: ለርስዎ ዕድሜና ጤና ለሕዝብዎ ሰላምና ዕረፍት እግዚአብሔር ይስጥዎ :: በሁለታችን ሕዝብ መካከል ያለውን ጉዳይ ሁሉ ከሙሴ ሃሪንግቶን ጋር ተነጋገርኩ :: እርሱም አሁን ወደ እንግሊዝ አገር እመለሳለሁ ቢለኝ ጉዳያችንን ሁሉ አቃንተህ ብትመለስ ደስ ይለኛል ብዬ ነገርኩት :: አሁን ደግሞ ንግሥት በደህና እንዲቀበሉት ::
ለኛና ለመንግሥቴ ስለ መልካም ምኞትዎ እግዚአብሔር ያመስግንዎ። ለርስዎ ዕድሜና ጤና ለሕዝብዎ ሰላምና ዕረፍት እግዚአብሔር ይስጥዎ። በሁለታችን ሕዝብ መካከል ያለውን ጉዳይ ሁሉ ከሙሴ ሃሪንግቶን ጋር ተነጋገርኩ። እርሱም አሁን ወደ እንግሊዝ አገር እመለሳለሁ ቢለኝ ጉዳያችንን ሁሉ አቃንተህ ብትመለስ ደስ ይለኛል ብዬ ነገርኩት። አሁን ደግሞ ንግሥት በደህና እንዲቀበሉት።

ደግሞ የመተማ ነገር የእኛ ታላቁ ንጉሣችንና ብዙ የአገራችን ሰዎች ስለኃይማኖታቸው እልህ ብለው የሞቱበትን ለሙሴ ሃሪንግቶን ነግረነዋልና ይህንን ከተማ የእንግሊዝ መንግሥት እንዲያውቅልን እርስዎ ይረዱናል ብዬ ተስፋ አለኝ ::
ደግሞ የመተማ ነገር የእኛ ታላቁ ንጉሣችንና ብዙ የአገራችን ሰዎች ስለኃይማኖታቸው እልህ ብለው የሞቱበትን ለሙሴ ሃሪንግቶን ነግረነዋልና ይህንን ከተማ የእንግሊዝ መንግሥት እንዲያውቅልን እርስዎ ይረዱናል ብዬ ተስፋ አለኝ።

ኢትዮጵያ እና የእንግሊዝ አገር በሰላምና በፍቅር እንዲኖሩ እግዚአብሔር ይርዳን ብዬ ለታላቅ ሕዝብዎ የክብር ሰላምታዬን አቀርባለሁ ::

ኢትዮጵያ እና የእንግሊዝ አገር በሰላምና በፍቅር እንዲኖሩ እግዚአብሔር ይርዳን ብዬ ለታላቅ ሕዝብዎ የክብር ሰላምታዬን አቀርባለሁ።»

==ማጣቀሻ ==
==ማጣቀሻ ==

እትም በ12:56, 25 ዲሴምበር 2012

የዓፄ ምኒልክ የድምጽ መልዕክት

የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ድምፅ መልዕክት ወደ ንግሥት ቪክቶሪያ፲፰፻፺፩ ዓ.ም. ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ለእንግሊዟ ንግሥት ቪክቶሪያፎኖግራፍ ድምፅ መቅርጫ አድርገው የላኩት የድምፅ ደብዳቤ ነበር[1]። ደብዳቤው በሰላምታና በመልካም ምኞት ላይ ሲያተኩር፣ እንዲሁም በቅርቡ የተካሄደውን የእንግሊዝን በሱዳን ላይ ድል በማስመልከት የመተማ ከተማ የኢትዮጵያ እንደሆነ ንግሥቲቱ እንዲወስኑ ያሳውቃል። ከጎን ፋይሉ ቀርቧል። ከዚህ በታች ደግሞ መልዕክቱ ቃል በቃል ምን እንደሚል በጽሑፍ ቀርቧል።

«እኔ ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ እጅግ ለከበሩ ወዳጃችን ቪክቶሪያ የታላቅ የእንግሊዝ ሕዝብ የሕዝብ ነገሥታት መድኃኔ ዓለም ጤና ይስጥልኝ እላለሁ።

በሙሴ ሃሪንግቶን እጅ እጅግ የተዋበ ያማረ የንግሥት ፎኖግራፍ ሲደርስልኝ የከበሩ ንግሥት ድምፅ አጠገቤ ሆነው ስሰማ በብዙ ደስታ አደመጥኩ።

ለኛና ለመንግሥቴ ስለ መልካም ምኞትዎ እግዚአብሔር ያመስግንዎ። ለርስዎ ዕድሜና ጤና ለሕዝብዎ ሰላምና ዕረፍት እግዚአብሔር ይስጥዎ። በሁለታችን ሕዝብ መካከል ያለውን ጉዳይ ሁሉ ከሙሴ ሃሪንግቶን ጋር ተነጋገርኩ። እርሱም አሁን ወደ እንግሊዝ አገር እመለሳለሁ ቢለኝ ጉዳያችንን ሁሉ አቃንተህ ብትመለስ ደስ ይለኛል ብዬ ነገርኩት። አሁን ደግሞ ንግሥት በደህና እንዲቀበሉት።

ደግሞ የመተማ ነገር የእኛ ታላቁ ንጉሣችንና ብዙ የአገራችን ሰዎች ስለኃይማኖታቸው እልህ ብለው የሞቱበትን ለሙሴ ሃሪንግቶን ነግረነዋልና ይህንን ከተማ የእንግሊዝ መንግሥት እንዲያውቅልን እርስዎ ይረዱናል ብዬ ተስፋ አለኝ።

ኢትዮጵያ እና የእንግሊዝ አገር በሰላምና በፍቅር እንዲኖሩ እግዚአብሔር ይርዳን ብዬ ለታላቅ ሕዝብዎ የክብር ሰላምታዬን አቀርባለሁ።»

ማጣቀሻ

1. ^ http://paperspast.natlib.govt.nz/cgi-bin/paperspast?a=d&d=HBH18990331.2.38