ከ«ጳውሎስ ኞኞ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
1,020 bytes added ፣ ከ9 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
 
==የጳውሎስ ኞኞ ድርሰቶች==
ከጋዜጠኝነታቸው ጎን ለጎን በድርሰትና በታሪክ ጸሐፊነታቸውም ፲፱ መጻሕፍት የታተመላቸው ሲሆን ሁለቱ ካረፉ በኋላ የታተሙ ናቸ። ለሕዝብ የሚሆኑ ዕውቀት ተኮር መጻሕፍት በማቅረብ ይታወቁ የነበሩት አቶ ጳውሎስ ኞኞ ካረፉ ከ፳ ዓመታት በኋላ [[ዳግማዊ ምኒልክ|ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] በሀገር ውስጥ የተጻጻፏቸውንና ወደውጭ አገር የላኳቸውን ደብዳቤዎች የሚያሳዩት ሁለት መጻሕፍት በ[[አስቴር ነጋ አሳታሚ ድርጅት]] አማካይነት ታትመዋል።<ref> ሪፖርተር፣ ኪንና ባህል - "አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጳውሎስ ኞኞን ቅርሶች ከቤተሰቡ ሐሙስ ይቀበላል" ([[ታኅሣሥ ፳፬]] ቀን [[2005|፳፻፭]] ዓ.ም.) </ref>
 
===አጫጭር ልብ ወለዶች===
 
*[[ዓፄ ቴዎድሮስ|አጤ ቴዎድሮስ]]
*[[ዳግማዊ ምኒልክ|አጤ ምኒልክ]]
* የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት
* አስደናቂ ታሪኮች
 
==ጥቅስ==
 
ስለጸሐፊነት ባህሪያቸው ሲጽፉ፦ «'ይምሰል አይምሰል የጠይብ እጅ ከከሰል' እንደሚባለው እጄ እንደልማድ ሆኖበት መሞጫጨርን ይወዳል፡ ያን ሟጫራዬን ደግሜ ካነበብኩ ቀድጄ መጣል ነው፤ ይሰለቸኛል፡ እጠለዋለሁ፡ ስለዚህ አንድ ጊዜ በማርቀቅ የጻፍኳትን እንድትታተም እፈርድባታለሁ። ምናልባት አባጣ ጎባጣ ሆኖ አላስኬድ የሚል ገደላገደል ቢያጋጥማችሁ በደምዳሜ እመር እያላችሁ አላፉት።» <ref>የጳውሎስ ኞኞ ስብስብ ሥራዎች፦ ''ድብልቅልቅ'' ፳፻ ዓ.ም.</ref>
==ማስታወሻ==
3,107

edits

Navigation menu