ከ«ኮሶ በሽታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «''ኮሶ በሽታ'' የኮሶ በሽታ ከተለያዩ የሰውና እንስሳት የትል በሽታዎች ኣንዱ ነው። ከሰው ኮሶ በሽታ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''የኮሶ በሽታ''' ከተለያዩ የሰውና እንስሳት የትል በሽታዎች ኣንዱ ነው። ከሰው ኮሶ በሽታዎች [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ በሰፊው የታወቀው ሕዋስ ''[[ቲንያ ሳጂናታ]]'' ይባላል። በሽታው ሰውን የሚይዘው
''ኮሶ በሽታ''

የኮሶ በሽታ ከተለያዩ የሰውና እንስሳት የትል በሽታዎች ኣንዱ ነው። ከሰው ኮሶ በሽታዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የታወቀው ሕዋስ ቲንያ ሳጂናታ ይባላል። በሽታው ሰውን የሚይዘው
ያልተመረመር ጥሬ የከብት ሥጋ በመብላት ሲሆን በሽታውን የሚያስከትለው እንቁላል ጥሬ ሥጋ ውስጥ ያለማጉሊያ መሣሪያ በዓይን ይታያል።
ያልተመረመር ጥሬ የከብት ሥጋ በመብላት ሲሆን በሽታውን የሚያስከትለው እንቁላል ጥሬ ሥጋ ውስጥ ያለማጉሊያ መሣሪያ በዓይን ይታያል።

*ደግሞ ይዩ፦ [[ኮሶ]]


== የውጭ መያያዣዎች ==
== የውጭ መያያዣዎች ==


* [http://www.ethiopic.com/adisease.htm ስመ በሽታ] Disease Names in Amharic በዶ/ር ኣበራ ሞላ By Dr. Aberra Molla
* [http://www.ethiopic.com/adisease.htm ስመ በሽታ] Disease Names in Amharic በዶ/ር ኣበራ ሞላ By Dr. Aberra Molla

[[መደብ:ሕክምና]]

እትም በ22:01, 15 ጃንዩዌሪ 2013

የኮሶ በሽታ ከተለያዩ የሰውና እንስሳት የትል በሽታዎች ኣንዱ ነው። ከሰው ኮሶ በሽታዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የታወቀው ሕዋስ ቲንያ ሳጂናታ ይባላል። በሽታው ሰውን የሚይዘው ያልተመረመር ጥሬ የከብት ሥጋ በመብላት ሲሆን በሽታውን የሚያስከትለው እንቁላል ጥሬ ሥጋ ውስጥ ያለማጉሊያ መሣሪያ በዓይን ይታያል።

የውጭ መያያዣዎች

  • ስመ በሽታ Disease Names in Amharic በዶ/ር ኣበራ ሞላ By Dr. Aberra Molla