ከ«ንግሥት ኤልሣቤጥ ዳግማዊት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
No edit summary |
ጥ Bulgew1 moved page ንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት to ንግሥት ኤልሣቤጥ (ዳግማዊት) |
(No difference)
|
እትም በ18:28, 22 ጃንዩዌሪ 2013
ንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት የዩናይትድ ኪንግደም ንግሥት ናቸው።
ባለፈው እሑድ ለንደን ውስጥ በቴምስ ወንዝ ላይ ከአንድ ሺሕ በላይ መርከቦችና ጀልባዎች የተሳተፉበት የንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት 60ኛ ዓመት የአልማዝ የንግሥ በዓል አከባበር ተደርጓል። አሥራ አራት ድልድዮችን ያቋረጠው ይኼው የ12.1 ኪሎ ሜትር የቴምስ ወንዝ ላይ ጉዞ ንግሥቲቷን፣ የንጉሣውያን ቤተሰቦችንና ሌሎች ባለሥልጣናትን ያሳተፈ ሲሆን፣ በቴምስ ወንዝ ዳርቻዎች ላይ 1.2 ሚሊዮን ሰዎች በአካል ተገኝተው ተመልክተውታል። ይህ ክብረ በዓል በቢቢሲ፣ በስካይ ኒውስና በሌሎች ዓለም አቀፍ ቻናሎች በቀጥታ ከመተላለፉም በላይ፣ በጊነስ የዓለም ሪከርዶች መዝገብ ከፍተኛውን ሥፍራ መያዙ ተነግሮለታል።
የእንግሊዝ ጦር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት ንግሥት ኤልዛቤት የ86 ዓመት አዛውንት ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |