ከ«ሎሜ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: ur:لومے |
ጥ r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: pa:ਲੋਮੇ |
||
መስመር፡ 69፦ | መስመር፡ 69፦ | ||
[[nov:Lome]] |
[[nov:Lome]] |
||
[[oc:Lomé]] |
[[oc:Lomé]] |
||
[[pa:ਲੋਮੇ]] |
|||
[[pl:Lomé]] |
[[pl:Lomé]] |
||
[[pms:Lomé]] |
[[pms:Lomé]] |
እትም በ23:39, 29 ጃንዩዌሪ 2013
ከተማው በ18ኛ ክፍለ-ዘመን በኤዌ ሕዝብ ተመሠረተ። ያንግዜ ስሙ 'በይ ቢች' ነበር። በ1889 ዓ.ም. ጀርመኖች የመንግሥት መቀመጫ ወዲህ ከአኔሆ አዛወሩት። በ1907 ዓ.ም. በ1ኛ ዓለማዊ ጦርነት መጀመርያ ፈረንሳዮች ያዙት።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር ከነ አካባቢው 749,700 ሆኖ ሲገመት ከተማ ብቻውን 676,400 ሰዎች አሉበት። ከተማው 06°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 01°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |