ከ«ካፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: bar:Kaph
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 20 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q19118 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 26፦ መስመር፡ 26፦
የከነዓን "ካፍ" እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ የአረብኛም "ካፍ" ወለደ። ከዚህ በላይ [[የግሪክ አልፋቤት]] "ካፓ" ('''Κ, κ''') አባት ሆነ። እሱም [[የላቲን አልፋቤት]] ('''K k''') እና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] ('''К к''') ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ"ካፍ" ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር <big><big> ፳ </big></big> (ሃያ) ከግሪኩ '''κ''' በመወሰዱ እሱም የ"ከ" ዘመድ ነው።

[[als:כ]]
[[arc:ܟܦ]]
[[bar:Kaph]]
[[bar:Kaph]]
[[ca:Caf (lletra)]]
[[ceb:Kaf]]
[[de:Kaph]]
[[en:Kaph]]
[[en:Kaph]]
[[es:כ]]
[[eu:Kaph]]
[[fa:کاف (حرف عبری)]]
[[fi:Kaf]]
[[fr:Kaf (lettre)]]
[[gd:Chaf]]
[[he:כ]]
[[ht:כ]]
[[nl:Kaf (letter)]]
[[pl:Kaf]]
[[ru:Каф (буква еврейского алфавита)]]
[[sv:Kaf]]
[[tr:Kef (harf)]]
[[yi:כ]]
[[zh:Kaph]]

እትም በ17:20, 7 ማርች 2013

ከ ኩ ኪ ካ ኬ ክ ኮ ኳ ኰ ኲ ኴ ኵ

አቡጊዳ ታሪክ

ካፍ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 11ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓንአራማያዕብራይስጥሶርያም ፊደሎች 11ኛው ፊደል "ካፍ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ካፍ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 11ኛ ነው።

አማርኛ "ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ" ከ"ከ..." ትንሽ ተቀይሯል።

ታሪክ

ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል ("ደ") ቅድመ-ሴማዊ ሣባ ግዕዝ
D46

የካፍ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመዳፍ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን "ደ" ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው "ካፍ" ስላሉት፣ ይህ ስዕል "ክ" ሆኖ እንዲሰማ መጣ።

ከነዓን አራማያ ዕብራይስጥ ሶርያ ዓረብኛ
ዮድ ዮድ כ,ך ዮድ

የከነዓን "ካፍ" እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ የአረብኛም "ካፍ" ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት "ካፓ" (Κ, κ) አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት (K k) እና የቂርሎስ አልፋቤት (К к) ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ"ካፍ" ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር (ሃያ) ከግሪኩ κ በመወሰዱ እሱም የ"ከ" ዘመድ ነው።