ከ«በርሚንግሃም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
መስመር፡ 52፦ | መስመር፡ 52፦ | ||
{{Link GA|en}} |
{{Link GA|en}} |
||
[[be-x-old:Бірмінггэм]] |
እትም በ13:57, 8 ማርች 2013
በርሚንግሃም (እንግሊዝኛ: Birmingham) ህዝብ በብዛት ከሚኖርባቸው የእንግሊዝ ከተሞች አንዱ ነው። በዚህ ከተማ ውስጥ እስከ 1,028,701 የሚሆኑ ነዋሪዎች አሉ። በዚህም ከሀገሪቱ ዋና ከተማ ማለትም ለንደን ቀጥሎ ከፍተኛው የህዝብ ብዛት የሚገኝበት ከተማ ማለት ነው።