ከ«ምላስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 105 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q9614 ስላሉ ተዛውረዋል።
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 2 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q9614 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
[[መደብ:ሥነ አካል]]
[[መደብ:ሥነ አካል]]


[[be-x-old:Язык]]
[[kk:Тіл]]
[[kk:Тіл]]
[[new:मे]]

እትም በ15:21, 8 ማርች 2013

ምላስ

ምላስአፍ ወለል ላይ የሚገኝ ጡንቻማ አካል ሲሆን ምግብን በሚገባ ለማላመጥ እና ለመዋጥ ይረዳል። የላይኛው የምላስ ክፍል በጣዕም ህዋሳት የተሸፈነ በመሆኑ ጣዕምን ለመለያ ዋና አካል ነው። ሁለተኛው የምላስ (ልሳን) ጥቅም ለንግግር ነው። ምላስ እጅግ በጣም ስሜታዊ አካል ሲሆን በሳሊቫ (saliva - ምራቅ) የተሸፈነ ነው። ብዛት ያላቸው የደም ቧንቧዎች እና የነርቭ ጫፎች ይይዛል። እነዚህም በተፈለገበት አቅጣጫ እንዲንቀሳቀስ ይረዱታል።