ከ«ጄምስ ብራውን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:JB1223.jpg|የጄምስ ብራውን የመጨረሻ ታዋቂ ፎቶ|thumbnail|350px|right]]
[[ስዕል:JB1223.jpg|የጄምስ ብራውን የመጨረሻ ታዋቂ ፎቶ|thumbnail|350px|right]]
'''ጄምስ ብራውን''' (እ.አ.አ. ከሜይ 3፣ 1933 እስከ ዲሴምበር 25፣ 2006) [[አሜሪካ]]ዊ ዘፋኝ እና የመዝናኛው ዘርፍ ባለሙያ ነበር። Soul ወይም ሶውል ተብሎ በሚጠራው የሙዚቃ አይነት የሚታወቀው ብራውን The Godfather of Soul እየተባለ ይጠራ ነበር። የተወለደው [[ባርንዌል]] በተባለች በደቡብ [[ካሊፎርኒያ]] ውስጥ በምትገኝ ከተማ ውስጥ በሜይ 3፣ 1933 እ.አ.አ. ነበር። ብራውን በደረሰበት የልብ ህመም የተነሳ እ.አ.አ. ዲሴምበር 25፣ 2006 ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ሲሞት በአቅራቢያው ከነበሩት ሰዎች በተገኘው መረጃ "I'm going away tonight" የሚል ሐረግ እና ሶስጥ ረጃጅም እና ፀጥታ የሰፈነባቸው ትንፋሾችን አሰምቶ ነበር።
'''ጄምስ ብራውን''' ([[ሚያዝያ ፳፭]] ቀን [[1933|፲፱፻፴፫]] ዓ/ም እስከ [[ታኅሣሥ ፲፮]] ቀን [[1999|፲፱፻፺፱]] ዓ/ም) [[አሜሪካ]]ዊ ዘፋኝ እና የመዝናኛው ዘርፍ ባለሙያ ነበር። "Soul" ወይም ሶውል ተብሎ በሚጠራው የሙዚቃ አይነት የሚታወቀው ብራውን 'የሶውል ክርስትና አባት' (The Godfather of Soul) እየተባለ ይጠራ ነበር። ብራውን የተወለደው [[ባርንዌል]] በተባለች በደቡብ [[ካሊፎርኒያ]] ውስጥ በምትገኝ ከተማ፣ ውስጥ [[ሚያዝያ ፳፭]] ቀን [[1933|፲፱፻፴፫]] ዓ/ም ሲሆን በደረሰበት የልብ ሕመም የተነሳ [[ታኅሣሥ ፲፮]] ቀን [[1999|፲፱፻፺፱]] ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ሲሞት በአቅራቢያው ከነበሩት ሰዎች በተገኘው መረጃ «ዛሬ እሄዳለሁ» ("I'm going away tonight") የሚል ሐረግ እና ሦስት ረጃጅም እና ፀጥታ የሰፈነባቸው ትንፋሾችን አሰምቶ ነበር።





እትም በ16:50, 22 ማርች 2013

የጄምስ ብራውን የመጨረሻ ታዋቂ ፎቶ

ጄምስ ብራውን (ሚያዝያ ፳፭ ቀን ፲፱፻፴፫ ዓ/ም እስከ ታኅሣሥ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ/ም) አሜሪካዊ ዘፋኝ እና የመዝናኛው ዘርፍ ባለሙያ ነበር። "Soul" ወይም ሶውል ተብሎ በሚጠራው የሙዚቃ አይነት የሚታወቀው ብራውን 'የሶውል ክርስትና አባት' (The Godfather of Soul) እየተባለ ይጠራ ነበር። ብራውን የተወለደው ባርንዌል በተባለች በደቡብ ካሊፎርኒያ ውስጥ በምትገኝ ከተማ፣ ውስጥ ሚያዝያ ፳፭ ቀን ፲፱፻፴፫ ዓ/ም ሲሆን በደረሰበት የልብ ሕመም የተነሳ ታኅሣሥ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ሲሞት በአቅራቢያው ከነበሩት ሰዎች በተገኘው መረጃ «ዛሬ እሄዳለሁ» ("I'm going away tonight") የሚል ሐረግ እና ሦስት ረጃጅም እና ፀጥታ የሰፈነባቸው ትንፋሾችን አሰምቶ ነበር።


መለጠፊያ:Link FA