ከ«ኪልቅያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|300px|ኪልቅያ በደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ '''ኪልቅያ''' (ግሪክኛ፡- Κιλι...» |
(No difference)
|
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|300px|ኪልቅያ በደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ '''ኪልቅያ''' (ግሪክኛ፡- Κιλι...» |
(No difference)
|
ኪልቅያ (ግሪክኛ፡- Κιλικία /ኪሊኪያ/፣ አሦርኛ፡- ሒላኩ፣ ሒሊኩ) በጥንት ደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ።
ከሁሉ ቀድሞ በኬጢያውያን መንግሥት ዘመን አገሩ «ኪዙዋትና» ይባል ነበር። ከዚያ በኋላ ሆሜር የኪልቅያ ሰዎች የትሮያ ጓደኞች እንደ ነበሩ ይጽፋል።