ከ«ኪልቅያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:Q620864 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 7፦ መስመር፡ 7፦
{{መዋቅር-ታሪክ}}
{{መዋቅር-ታሪክ}}


[[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]]
[[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]]

[[en:Cilicia]]

እትም በ03:02, 15 ሜይ 2013

ኪልቅያ በደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ

ኪልቅያ (ግሪክኛ፡- Κιλικία /ኪሊኪያ/፣ አሦርኛ፡- ሒላኩ፣ ሒሊኩ) በጥንት ደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ።

ከሁሉ ቀድሞ በኬጢያውያን መንግሥት ዘመን አገሩ «ኪዙዋትና» ይባል ነበር። ከዚያ በኋላ ሆሜር የኪልቅያ ሰዎች የትሮያ ጓደኞች እንደ ነበሩ ይጽፋል።