ከ«ንጉስ ጊንጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 32 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q219809 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
{{መዋቅር-ታሪክ}}
{{መዋቅር-ታሪክ}}


[[መደብ:ፈርዖን]]
[[መደብ:የቀድሞ ዘመን ፈርዖኖች]]

እትም በ16:18, 15 ጁላይ 2013

የንጉሥ ጊንጥ ቅርጽ በጊንጥ ዱላ ላይ።

«ጊንጥ» (አጠራሩ በግብጽኛ እርግጠኛ አይደለም) ከግብጽ ቀድሞ ዘመነ መንግሥት ወቅት በፊት በሆነው ጊዜ የነበረ ንጉሥ። ከናርመር ትንሽ አስቀድሞ ሲገዛ በመላው አገሩ ላይ እንደ ገዛ ግን አይመስልም። ብዙ የተበለጠ መረጃ የጊንጥ ዱላ በተባለው ቅርስ ላይ ይገኛል።

አቢዶስ ከተማ፣ «ንጉሥ ጊንጥ» የተባለው ሰው መቃብር ለሥነ ቅርስ ይታወቃል። ሆኖም በአንዳንድ ሊቃውንት አስተሳሰብ፣ ይህ ግለሠብ ሌላ ንጉሥ ጊንጥ ይሆናል።