ከ«ንጉስ ጊንጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Kingscorpion.jpg |thumb|300px| የንጉሥ ጊንጥ ቅርጽ በ[[የጊንጥ ዱላ|ጊንጥ ዱላ]] ላይ።]]
[[ስዕል:Kingscorpion.jpg |thumb|300px| የንጉሥ ጊንጥ ቅርጽ በ[[የጊንጥ ዱላ|ጊንጥ ዱላ]] ላይ።]]
'''«ጊንጥ»''' (አጠራሩ በ[[ግብጽኛ]] እርግጠኛ አይደለም) ከ[[ግብጽ]] [[የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት|ቀድሞ ዘመነ መንግሥት]] ወቅት በፊት በሆነው ጊዜ የነበረ ንጉሥ። ከ[[ናርመር]] ትንሽ አስቀድሞ ሲገዛ በመላው አገሩ ላይ እንደ ገዛ ግን አይመስልም። ብዙ የተበለጠ መረጃ [[የጊንጥ ዱላ]] በተባለው ቅርስ ላይ ይገኛል።
'''«ጊንጥ»''' (አጠራሩ በ[[ግብጽኛ]] ምናልባት «ሠልክ» ነው) ከ[[ግብጽ]] [[የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት|ቀድሞ ዘመነ መንግሥት]] ወቅት በፊት በሆነው ጊዜ የነበረ ንጉሥ። ከ[[ናርመር]] ትንሽ አስቀድሞ ሲገዛ በመላው አገሩ ላይ እንደ ገዛ ግን አይመስልም። ብዙ የተበለጠ መረጃ [[የጊንጥ ዱላ]] በተባለው ቅርስ ላይ ይገኛል።


በ[[አቢዶስ]] ከተማ፣ «ንጉሥ ጊንጥ» የተባለው ሰው መቃብር ለ[[ሥነ ቅርስ]] ይታወቃል። ሆኖም በአንዳንድ ሊቃውንት አስተሳሰብ፣ ይህ ግለሠብ ሌላ ንጉሥ ጊንጥ ይሆናል።
በ[[አቢዶስ]] ከተማ፣ «ንጉሥ ጊንጥ» የተባለው ሰው መቃብር ለ[[ሥነ ቅርስ]] ይታወቃል። ሆኖም በአንዳንድ ሊቃውንት አስተሳሰብ፣ ይህ ግለሠብ ሌላ ንጉሥ ጊንጥ ይሆናል።

በ17:28, 15 ጁላይ 2013 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የንጉሥ ጊንጥ ቅርጽ በጊንጥ ዱላ ላይ።

«ጊንጥ» (አጠራሩ በግብጽኛ ምናልባት «ሠልክ» ነው) ከግብጽ ቀድሞ ዘመነ መንግሥት ወቅት በፊት በሆነው ጊዜ የነበረ ንጉሥ። ከናርመር ትንሽ አስቀድሞ ሲገዛ በመላው አገሩ ላይ እንደ ገዛ ግን አይመስልም። ብዙ የተበለጠ መረጃ የጊንጥ ዱላ በተባለው ቅርስ ላይ ይገኛል።

አቢዶስ ከተማ፣ «ንጉሥ ጊንጥ» የተባለው ሰው መቃብር ለሥነ ቅርስ ይታወቃል። ሆኖም በአንዳንድ ሊቃውንት አስተሳሰብ፣ ይህ ግለሠብ ሌላ ንጉሥ ጊንጥ ይሆናል።